Page 1 of 1

የወለጋው ጭፍጨፋ አማራ ቢሆን ኖሮ ብዙ አኖሌ ያሰራ ነበር

Posted: 14 Aug 2022, 20:51
by TGAA
ኦነግና የሽመልስ ጨፍጫፍ አረመኔ የኦሮምያ ክልል አስተዳደር የብሄራዊ የኢትዮጵያ ጦር በወያኔ በተኛበት ሲታረድ ሀገሬን ብሎ ስንቅ ስጡኝ ትጥቅ ስጡኝ ሳይል የዘመተውን ፋኖን ስም ለማጥፋት ጥቁር ክላሽንኮቭ ከኢትዮጵያ ሰራዊት ወሰዱ ብለው ከአብይ ጀምሮ ስም ለማጥፋት የተነሱበት ምክንያት በህጻናት የተጨማለቀውን የሽመልስና የአብይ አስተዳደር እጅ ለመሸፍን ነው፤ ታንክና መድፍ ለወያኔ አስረክቦ ሲወጣ ያልተቆጨ የአብይ መንግስት ዛሬ የጀግና ፋኖዎችን ሰም ለማጥፋት ምን ያህል እርቀት እንደሚሄድ የክህደት ዝቅጠት ነው ፡፡ በየቀኑ በትልቅ ቦርድ መፈክር እይተጻፈ የሚደረገው ትርኢት ከመድረኩ በስትጀርባ የተደበቀው እውነታ ሲወጣ ፤መውጣቱ ደግሞ አይቀርም ፤ የዚህ የኦሮም ዘረኛ መንግስት ማንነት ያግለጣል ፤


Re: የወለጋው ጭፍጨፋ አማራ ቢሆን ኖሮ ብዙ አኖሌ ያሰራ ነበር

Posted: 14 Aug 2022, 21:45
by Tiago
Just the other day someone was wandering why persons like አቶ ቦያሌው are silent about ጋላ imposed travel restriction to AA specifically on Amharas.
Here he is telling primitive የጋላ ሌባና ጎሰኛ what they are and the reality of events they try to hide.

GOOD ON YOU.

Mr. Y. BOYLEW