Page 1 of 1
ኢነር አማኑኤል ገዳም! ጉራጌ የኢትዮጵያ ምስጢር! ሌላው የኢትዮጵያ ቅኔ!
Posted: 13 Aug 2022, 02:17
by Horus
የጢያ ትክል ድንዳይ
ምሁር ኢየሱስ ገዳም
ምድረ ከብድ አቦ ገዳም
ኢነር አማኑኤል ገዳም
ቆጠር ገድራ ዋሻ ኪዳነ ምህረት
እነዚህ ከ200 እስከ 300 ከሚደርሱት አቢያተ ክርስቲያናት እጅግ ትንታዊ የሆኑት ናቸው
Re: ኢነር አማኑኤል ገዳም! ጉራጌ የኢትዮጵያ ምስጢር! ሌላው የኢትዮጵያ ቅኔ!
Posted: 13 Aug 2022, 02:32
by Horus
የጢያ ሜዳ ! እኔ በ6 እና 7 አመቴ እዚያ ነበርኩ ! የግራኝ እማየ እንለው ነበር ! እዚህ ሜዳ ማሽላ እንደጉድ ይበቅል ነበር!! ካማውቴ በዕሮብ ገበያ ተራራውን ወርደን ጢያ ማሪያም አለች!
ምሁር ኢየሱስ! በምድር ላይ ያለ ገነት !
Re: ኢነር አማኑኤል ገዳም! ጉራጌ የኢትዮጵያ ምስጢር! ሌላው የኢትዮጵያ ቅኔ!
Posted: 13 Aug 2022, 02:50
by Horus
የአያቶቼ አጽም ያረፈባት ምድረ ከብድ (ክቡር ምድር ማለት ነው) አቦ! የታላቁ የክስታኔ አባት የጻዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መቃብር ያለበት !
Re: ኢነር አማኑኤል ገዳም! ጉራጌ የኢትዮጵያ ምስጢር! ሌላው የኢትዮጵያ ቅኔ!
Posted: 13 Aug 2022, 03:07
by Horus
Re: ኢነር አማኑኤል ገዳም! ጉራጌ የኢትዮጵያ ምስጢር! ሌላው የኢትዮጵያ ቅኔ!
Posted: 13 Aug 2022, 07:38
by Right
Tribalist idiot. Human garbage of the 60s generation who will never learn despite spending more than half oh his life in America.
Soon you will die and the world will have one less evil idiot.