Page 1 of 1

ስልጤ የሴም ቋንቋ ተናጋሪ ምስራቅ ጉራጌዎች ናቸው፤ ሃዲያ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ናቸው! ሁለቱን መጨፍለቅ ዘራቸውን ማጥፋት ነው!

Posted: 12 Aug 2022, 00:26
by Horus
ስልጤ ማነው? ሃቁ ይህ ነው! ይከታተሉ!


Silte language
https://en.wikipedia.org/wiki/Silt%CA%BCe_language

Hadiya language
https://en.wikipedia.org/wiki/Hadiyya_language

Re: ስልጤ የሴም ቋንቋ ተናጋሪ ምስራቅ ጉራጌዎች ናቸው፤ ሃዲያ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ናቸው! ሁለቱን መጨፍለቅ ዘራቸውን ማጥፋት ነው!

Posted: 12 Aug 2022, 00:54
by Horus
ይህ ቪዲዮ የሚያሳየው የጥንት ክስታኔ ሰርግና ስልጤ ሰርግ አንድ አይነት እንደ ነበሩ ነው። ለምሳሌ የቅቤ ሴራ (ቅብ ያውነባ ባናተ)፣ ሰርገኞችን መቁረጥ፣ በወተትና ቅቤ መመረቅ፣ የሙራዋ ቤት (ጎለት)፣ ኮሶ መጠጣት ወዘተ ..