Page 1 of 1
በእድር አላምንም እንዲያውም እድንርን ለማጥፋት ነው የምታገለው፤ የእድር ዋና ጸሓፊ / መዝገብ ያዠ ነኝ A Tale of Epic Confusion
Posted: 11 Aug 2022, 17:40
by sarcasm
Abere wrote: ↑11 Aug 2022, 14:06
የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር as of August 2022.
Almost the old TPLF ክልል is doubling itself. Many more baby ክልል soon to be born.
1) ጉራጌ
2) ዳዋሮ
3) ወላይታ
4) ተምቤን
5) ሃዲያ
6)ጌድዎ
7) አዲስ አበባ
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=301363
Re: በእድር አላምንም እንዲያውም እድንርን ለማጥፋት ነው የምታገለው፤ የእድር ዋና ጸሓፊ መዝገብ ያዠ ነኝ A Tale of Epic Confusion
Posted: 11 Aug 2022, 17:48
by sarcasm
unprincipledness መርህ-የለሽነት ፡ የአማራ ፖለቲከኞች ቀንደኛ ችግር - በአቶ ልደቱ አያሌው
ጓድ ፕሬዝዳንት እንዲህ አይነት ትግል ነዉ የገጠመን ነበር ያሉት?