Page 1 of 1

ሰበር *** የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገ።

Posted: 11 Aug 2022, 09:05
by Wedi
ሰበር
***
የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገ።

Please wait, video is loading...

Re: ሰበር *** የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገ።

Posted: 11 Aug 2022, 10:55
by Wedi
በወልቂጤ ደስታ ሆነ !
Please wait, video is loading...

Re: ሰበር *** የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገ።

Posted: 11 Aug 2022, 13:44
by Za-Ilmaknun
This is good news! The arrogance of the OPDO gov't has to be checked. Gugaghe knows what is best for Guraghe.

Re: ሰበር *** የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገ።

Posted: 11 Aug 2022, 13:54
by Horus
Za-Ilmaknun wrote:
11 Aug 2022, 13:44
This is good news! The arrogance of the OPDO gov't has to be checked. Gugaghe knows what is best for Guraghe.
ትክክል! እነዚህ 40 ተቃውሞ ድምጽ የሰጡ የፒፒ ተከፋይ ካድሬዎች ናቸው ። ለምን በለኝ? ቡኢ የሚባለው የሶዶ ዋና ከተማ በልዩ ሃይል ስር የተደረገው ከወልቂጤ ቀድሞ ነው ። ወጣቶች ጉራጌ ክልል ነው የሚል ቲ ሸርት ለብሳችኋል ተብለው ማለት ነው ። ስለዚህ ከነዚህ የፒፒ ካድሬዎች ሌላ መላ የጉራጌ ሕዝብ የራሱን ክልል ይፈልጋል ። በጉራጌ ያሉ ጥቃቅን ችግሮች ልክ እንደ ድሮው በሽማግሎች ሸንጎ ይፈታል! ጉራጌ ዛሬ እጅግ ትልቅ ነገር ነው የሰራው! አንድነቱን አሳየ፣ ወደፊት ለሚሆነው ሁሉ መሰረት ጣለ! 2014 መስቀል በጉራጌ ድብልቅልቁ ነው የሚወጣው!!!