Page 1 of 1
ወይ ጉድ ባልደራስ ሄዶ ሄዶ የቀድሞ የደርግ ኢሰፓው አምሃ ዳኘው ፓርቲ ሆነ
Posted: 11 Aug 2022, 02:57
by Kara
Re: ወይ ጉድ ባልደራስ ሄዶ ሄዶ የቀድሞ የደርግ ኢሰፓው አምሃ ዳኘው ፓርቲ ሆነ
Posted: 12 Aug 2022, 22:56
by Kara
አምሃ ዳኘው ከኢሕአፓ ወደ ኢሰፓ ሄደ። ከዚያም ወደ ኢዜማ ሄደ፣ ከኢዜማ ወደ ባልደራስ ሄደ! አሁን ይህ ምን አይነት የፖለቲካ ሕይወት ነው። ባልደራስ አምሃን ዳኘውን ምክትል ፕሬዚዳንት አደረገ ማለት ትልቅ የሰው ችግር አለበት ማለት ነው ።
Re: ወይ ጉድ ባልደራስ ሄዶ ሄዶ የቀድሞ የደርግ ኢሰፓው አምሃ ዳኘው ፓርቲ ሆነ
Posted: 14 Aug 2022, 00:04
by Right
Horror,
Dr. Birr the most despicable opportunist will never and ever can remotely be compared with the principled Eskinder Nega.
A smear campaign out of fear.
Abiye the genocide master is a dead man walking.