Page 1 of 1

የድጅታል መሬት ባለቤትነት መስጠት በተግባር ላይ ዋለ፣

Posted: 10 Aug 2022, 19:56
by Ethoash
መቼም በዚህ በተከበረ ፎረም ላይ ብዙ ግዜ ስለድጅታል የመሬት ባለቤትነት እና አስጣጡንም ለማዘመን ብዙ ሌክቸሮች ስጥቻለሁኝ ዛሬ ደግሞ ድካሜ በተግብር ላይ ሲወል ማየት ትልቅ ደስታ ይስጠኛል በመሬት ዘርፍ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የዲጅታል አሠራርን በመተግበር ለውጦች ታይተዋል- የለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር