Page 1 of 1

ነገረ ጉራጌ : አድማ ላይ ነን ብለው ለ 1 ቀን ጮሁ ከዛም የፀጥታ ሃይሎች ጥይት ወደ ሰማይ ተኮሱ አድማው ቆመ

Posted: 10 Aug 2022, 09:48
by Thomas H
ከክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በትላንትናው ዕለት በጉራጌ ዞን መቀመጫ ወልቂጤ ከተማ የስራ ማቆም አድማ መመታቱ ይታወቃል። በዚህም መደበኛ እንቅስቃሴ ቆሞ ነበር።
ዛሬ ሩቡዕ የንግድ ድርጅቶች ፣ ባንኮች ፣ የተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት እና የትራንስፖርት አገልግሎት መሉ ለሙሉ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ መግባታቸው ተሰምቷል።