Page 1 of 1

የጉራጌ ሕዝብ ክልልነት ትግልና የጉራጌ ብልህነት በአርቲስት መላኩ ቢረዳ

Posted: 08 Aug 2022, 22:42
by Horus
ዊዝደም የሚባለው የእንግሊዝ ቃል ትርጉሙ ማየት፣ ማስተዋል ማለት ነው ። በጉራጌኛ ወዥ ይባላል ። ዊዝደም በግሪክ አፍ ሶፊያ ይባላል። ግሪኮች ቃሉን የወሰዱት ሹፍ ከሚለው አረብኛ (ሴም) ቃል ነው። የሁለቱም ቃላት ጽንሰ ሰር ብርሃን ነው ።

ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ ነው ። መስቀል (መስቀር) በቅድመ ክርስትና ትርጉሙ ብርሃነ ጽባህ፣ የጸሃይ መውጣት፣ መጽባት ማለት ነው። ለምሳሌ መስቃን የሚባሉት ጉራጌዎች ስማቸው በወረደ የመስቀል ሕዝብ፣ መስቀላዊ ማለት ነው።

በጉራጌዎች ስምና እምነት ሁሉ የብርሃን ጽብሃት አለ። ይህን ሁሉ የምልበት ምክንያት የአይምሮ አብርሆት፣ አብርሆት (ኢንላይትንመንት) ብርሃናዊነት ማለት ሲሆን እጅግ ምጥን ያለው ቃሉ ብልሃት ማለት ነው።

እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከድሜው ቀድሞ ብርሃናዊ አይምሮ የተላበሰው መላኩ ቢረዳ ለመላ ወጣት ትውልድ ዘርማ፣ አርዴ፣ ወዘተ ያስተላለፈውን መልዕክ ዊዝደም ስሙት!

Re: የጉራጌ ሕዝብ ክልልነት ትግልና የጉራጌ ብልህነት በአርቲስት መላኩ ቢረዳ

Posted: 08 Aug 2022, 22:49
by sun
Horus wrote:
08 Aug 2022, 22:42
ዊዝደም የሚባለው የእንግሊዝ ቃል ትርጉሙ ማየት፣ ማስተዋል ማለት ነው ። በጉራጌኛ ወዥ ይባላል ። ዊዝደም በግሪክ አፍ ሶፊያ ይባላል። ግሪኮች ቃሉን የወሰዱት ሹፍ ከሚለው አረብኛ (ሴም) ቃል ነው። የሁለቱም ቃላት ጽንሰ ሰር ብርሃን ነው ።

ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ ነው ። መስቀል (መስቀር) በቅድመ ክርስትና ትርጉሙ ብርሃነ ጽባህ፣ የጸሃይ መውጣት፣ መጽባት ማለት ነው። ለምሳሌ መስቃን የሚባሉት ጉራጌዎች ስማቸው በወረደ የመስቀል ሕዝብ፣ መስቀላዊ ማለት ነው።

በጉራጌዎች ስምና እምነት ሁሉ የብርሃን ጽብሃት አለ። ይህን ሁሉ የምልበት ምክንያት የአይምሮ አብርሆት፣ አብርሆት (ኢንላይትንመንት) ብርሃናዊነት ማለት ሲሆን እጅግ ምጥን ያለው ቃሉ ብልሃት ማለት ነው።

እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከድሜው ቀድሞ ብርሃናዊ አይምሮ የተላበሰው መላኩ ቢረዳ ለመላ ወጣት ትውልድ ዘርማ፣ አርዴ፣ ወዘተ ያስተላለፈውን መልዕክ ዊዝደም ስሙት!

Re: የጉራጌ ሕዝብ ክልልነት ትግልና የጉራጌ ብልህነት በአርቲስት መላኩ ቢረዳ

Posted: 08 Aug 2022, 23:36
by Horus
የጉራጌ ዊዝደም፣ የማይደፈረው ያባቶች ሸንጎ ውሳኔ፣ ከተራትና ጉርዳ!

https://www.youtube.com/post/Ugkxq8qcVn ... BPuJL1LM_z

Re: የጉራጌ ሕዝብ ክልልነት ትግልና የጉራጌ ብልህነት በአርቲስት መላኩ ቢረዳ

Posted: 08 Aug 2022, 23:52
by Horus