Page 1 of 1

የኬር ፍልሰታ ለኩልም ቤተንዳ ጉራጌና ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ሁሉ!

Posted: 07 Aug 2022, 23:28
by Horus
ይህ እስከ ዛሬ ካየኋቸው የእንሾሽላ ፍንደቃዎች ሁሉ የላቀ ሆኖ ስላገኘሁት ተጋበዙልኝ! ጉራጌ ክልል ነው! ሰላም ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!


Re: የኬር ፍልሰታ ለኩልም ቤተንዳ ጉራጌና ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን!

Posted: 07 Aug 2022, 23:51
by Horus
የገንየ፣ እንሾሽላ በሰባት ቤት !! ሙዚቃው የውቧ ይታገሱ መለሰ ነው


Re: የኬር ፍልሰታ ለኩልም ቤተንዳ ጉራጌና ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን!

Posted: 08 Aug 2022, 00:03
by Horus
ቦሎቸ ፣ እንሾሽላ በወለኔ !


Re: የኬር ፍልሰታ ለኩልም ቤተንዳ ጉራጌና ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ሁሉ!

Posted: 08 Aug 2022, 00:17
by Horus
ሴጦ፣ እንሾሽላ በስልጤ!


Re: የኬር ፍልሰታ ለኩልም ቤተንዳ ጉራጌና ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ሁሉ!

Posted: 08 Aug 2022, 00:57
by Horus
የእንሰት ቁፋሮ ድድቅ ይባላል፤ በደቦ ነው የሚሰራው ። ወኔቦ ማለት ወኔያማ ሁን ጠንክር ማለት ቢሆንም ሌጣ ትርጉሙ የድድቅ ወይም የእንሰት ቁፍሮ ደቦ ስም ነው ። ደድቂዎቹ ወኔቦ ወኔቦ የተባለውን ዘፈን እየዘፈኑ በቡድን የሚደድቁት ።

በጉራጌ ሁሉም ስራ በትብብር ነው የሚሰራው ። ሴቶች እንሰት የሚፍቁበት ደቦ ዉሳቻ ይባላል ፣ ድብልቅልቅ ባለ ድግስ የታጀበ ነው። እረኞች ከብት የሚያግዱት በደቦ ተራ ነው። እያንዳንዱ ልጅ የራሱን ከብት አያግድም ። አንድ ልጅ የመንደሩን ሁሉ ከብት በተራ ያግዳል ። ያ የእረኞች ደቦ ዎጀ ይባላል። ይህ ለምሳሌ ያህል ብቻ ነው!
ይህ የድድቅ ትራኢት ነው!

Re: የኬር ፍልሰታ ለኩልም ቤተንዳ ጉራጌና ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ሁሉ!

Posted: 08 Aug 2022, 02:08
by Right
Mr Horror, at least you are taking a break from Killil or death rant.
Halafi Mengede has taken the Golden label. You may settle with the Diamond label.
A collection of human garbages.