Breaking News: ካለአቅሟ የተንጠራራችው ኢትዮጵያ አውሮፓ፣አሜሪካ እና የተባበሩት መንግሥታት እንዲያደራድሩ ተስማማች
Posted: 07 Aug 2022, 19:53
የትግራይ መንግሥት የአፍሪካ ሕፍረትን አላምነውም ስለዚህ አውሮፓ፣አሜሪካ እና የተመድ ካልተጨመሩ የትግራይ መከላከያ እርምጃ እወስዳለሁ ስላለ ኢትዮጵያ ሳትወድ በግዷ ተስማማች :: ከእንግዲህ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግሥት ማንኛውንም የትግራይ ጥያቄ ካልመለሰ እርምጃ እንደሚወሰድበት ጠንቅቆ ያውቃል:: ብታምኑን ባታምኑም አሁን ባለው የሃይል ሚዛን ትግራይ ኢትዮጵያን አፈንድጂ ካለቻት ኢትዮጵያ ከማፈንደድ ሌላ ምንም አማራጭ የላትም::



