Page 1 of 1

ስልጤ ኤቦ ላላ! የስልጤ ኢትዮጵያዊነት ለማደብዘዝ ያለው የወያኔ ልፋት ተሸንፏል!

Posted: 07 Aug 2022, 13:34
by Horus
ስልጤ አፉ ሌላ ሌላ ልቡ ጉራጌ! ባህሉ ጉራጌ! ቋንቋው ጉራጌ ታሪኩ ጉራጌ:!: :!: የጉራጌ ሙሽራ ሁሉ ኮሶ ትጠጣ ነበር! ፖለቲካ ይለዋወጣል ያንድ ሕዝብ ግንድ ግን ዘላለማዊ ነው !!!