Page 1 of 1

ክለስተር የደቡብ ሕዝብና 54 ብሄሮችን የሚደመስስ የእድገት ሳሆን አስከፊ ግጭቶች ጥንስስ ነው

Posted: 07 Aug 2022, 03:19
by Horus
ደቡብ ክልል ፈራሹ፣ ደቡብ ክልል የነገ ጦርነቶችና ኢኮኖሚ ውድመት እቅድ ነው ! ክለስተር የደቡብ ብሄርሰቦችን መላጥፋት የመጻ የጄኖሳይድ ፕላን ነው ! ይህን ስሙ!



ብልጽግና የሚባል የሌቦች ፓርቲ ነው የደቡብ ህዝብን መብት አፍነው በሃይል ሊጨፈልቁን የሚሞክሩት!