Page 1 of 1
Shocking: ኡሁሩ ኬንያታ ባጫ ደበሌን እንዴት እንደተቀበላት እዩት
Posted: 06 Aug 2022, 10:14
by Thomas H
አይ ንቀት !
ባጫ ሙሉ ልብስ ለብሳ ሁለት ቀን ምግብ ሳትበላ ኡሁሩ ጋር ስትሄድ ጠብቂ ተብላ 6 ሠዓት ቤተ መንግሥት ውስጥ ካስጠበቋት በኋላ ኡሁሩ ሸሚዝ ለብሶ ተቀበላት
NOTICE THE BODY LANGUAGE AND CONNECT THE DOTS. ONE IS SMILING, BUT THE OTHER ONE IS NOT SMILING

Re: Shocking: ኡሁሩ ኬንያታ ባጫ ደበሌን እንዴት እንደተቀበላት እዩት
Posted: 06 Aug 2022, 10:40
by Eripoblikan
Please wait, video is loading...
Re: Shocking: ኡሁሩ ኬንያታ ባጫ ደበሌን እንዴት እንደተቀበላት እዩት
Posted: 06 Aug 2022, 11:51
by DefendTheTruth
የርዴት ድርጂቶችን (aid agencies) ያንቀጠቀጠዉ ትዉልድ እንዴት ነዉ ስለ የአምባሳደር አቀባባል (አለባበስ) የምጨነቀዉ ግን?
Re: Shocking: ኡሁሩ ኬንያታ ባጫ ደበሌን እንዴት እንደተቀበላት እዩት
Posted: 06 Aug 2022, 17:28
by Thomas H
ይሄ ሁሉ ኡሁሩ ኬንያታ ለዓብይ ካለው ንቀት የመነጨው ነው :: ኡሁሩ በኢጋድ ስብሰባ ላይ እኮ ነው ዓብይን Immature and childish ብሎ የሰደበው::
አሁን በቅርቡ እንኳን ኡሁሩ የሌሎች አገሮችን መሪ እጅ ጨብጦ ዓብይን ግን ሳይጨብጠው ንቆት አልፏል
Please wait, video is loading...
Re: Shocking: ኡሁሩ ኬንያታ ባጫ ደበሌን እንዴት እንደተቀበላት እዩት
Posted: 06 Aug 2022, 17:44
by Thomas H
እኔ ራሴ ኡሁሩን ተቀይሜዋለሁ:: ባጫን የመሰለ ዘፋኝ በደንብ መቀበል ነበረበት ::
Re: Shocking: ኡሁሩ ኬንያታ ባጫ ደበሌን እንዴት እንደተቀበላት እዩት
Posted: 07 Aug 2022, 13:39
by Thomas H
ባጫ ኬንያ መመደቡ አሁን ያለምንም ችግር ምርጥ ጫት ወይም ኬንያዎች እንደሚጠሩት ሚራ በደንብ ያገኛል

Re: Shocking: ኡሁሩ ኬንያታ ባጫ ደበሌን እንዴት እንደተቀበላት እዩት
Posted: 07 Aug 2022, 13:50
by Thomas H
ባጫን እኮ አንከራተቷት:: እዚህ ሬስቶራንት ውስጥ ጠርተው የኬንያ የውጭ ጉዳይ ፎቶ ኮፒ አባዢ ለሆነችው ሴትዮ ደብዳቤህን ስጥ ብለው አንከራተቱት ::

Re: Shocking: ኡሁሩ ኬንያታ ባጫ ደበሌን እንዴት እንደተቀበላት እዩት
Posted: 07 Aug 2022, 14:04
by Sam Ebalalehu
I think the Abiy government says forget the boy from Kenya, only the UN could qualify as arbiter to negotiate. Our man is pissed off.
Re: Shocking: ኡሁሩ ኬንያታ ባጫ ደበሌን እንዴት እንደተቀበላት እዩት
Posted: 09 Aug 2022, 09:02
by Thomas H
በዓብይ አህመድ ላይ የደረሰው በሌላም ላይ ደርሷል :: በዘራችሁ አይድረስ !