Page 1 of 1

Dr. Abiy order Milk

Posted: 06 Aug 2022, 10:13
by Ethoash
Dr. Abiy order Milk and they give him Yogurt haha

ዶክተር አብይ ሻይ ቤት ሄዶ ወተት አዘዝ፣
ሻይ ቤቱ ባለቤት ትኩስ ወተት ስላልነበረው ፣
ዜዴ ፈልጎ ትንሽ ትዛዙን አዘገየና
እርጎ ይዞ ከተፍ አለ
አብይ እኔ እኮ ያዘዝኩት ወተት ነው ቢለው
ቀልደኛው ምነው ወተት ሲዘገይ እርጎ ይሆናል አላሉም ወይ
How to Make Homemade Instant Pot Yogurt




How to Make Homemade Cream Cheese, Truffle Cheese Recipe and More in 5 Minutes


ልጆች ካላቹሁ እርጎ አልጠጣም ካሉዋቹሁ ፣ እርጎውን በብርጭቆ ቀንሳቹሁ ትንሽ ሱካር አርጋቹሁበት በደንብ በማንኪያ ምቱት ፣ ወይም አደባልቁት፣ ከዚያ ለልጆቻቹሁ ወይ ደግሞ አቶ ሳላምና አቶ አቡዋሯው ለልጅ ፣ ልጆቻቹሁ ስጡዋቸው ተአምር የስራቹሁ ነው የሚመስላቹህ እርጎውን ላፍ ሲያረጉት፣ ሱካር ካልፈለጋችሁ ደግሞ ማር ብቻ የሚያጣፍጥ ነገር መጨመር አትርሱ፣