ጆሮ ያለው ይስማ
Posted: 04 Aug 2022, 19:24
ጆሮ ያለው ይስማ
በዚህ ድረ ገጽ ላይ ለኢትዮፕያውያን መወያየት ማለት ከተላቶች ጋር መወያየት ነው። ይህ ዌብ በኤርትራውያኖች የተወሰደ ነው።
ሥለዚህ የምታወራው ሃሳብና እቅድ ኣብረህ ከጠላት ጋር መወያየት ማለት ነው። ዓሁንም ደግሜ ደጋግሜ እላለሁ የኢትዮዽያ ቁስል የተጀመረው ኤርትራ ውስጥ ነው። የህዋሃትም ሆነ የኦነግ ኣባት ጀብሃና ኤርትራ ነፃውቺ ስሙን እንደ ሸሚዝ እየቀያየረ ያለው ቅጽል ስሙ ሻብያ የሆነው ዛሬ። ብዙ ምልክቶች በሻብያዎች የተጻፈ ኣለ እስከዛሬ ኢትዮያኖችን እየኮነኑ ያሉት ኢትዮዽያዉያን ከደርግ ጀምሮ እንኳን እየተጨቆነና እየተገደለ የቀጠለ ህዝብ በሃሰት ኤርትራ ነው የተበደለው በማለት የበለጠ ኢትዮዽያውያንን እያስገደለና እያደከመ ያለው የነጻውጪ መሪው እስካሁን ሻብያ ነው። በተለይ በወዳጅነትና ክብር የተሰጣት ኤርትራ በንጉሳችን ና በኢትዮያውያን ሌላው ኢትዮዽያዊ በዝቅታ ሲኖር፣ እስከዛሬ ድረስ ኢትዮያን ህዝብና ንጉሶቹን እየተሳደቡ ያ ምልክት ነው ኢትዮያንና ነኝ የሚለውን ህዝብ ካላተፉ። ለዚህም ነው ኦንግና ህዋሃት ኣሁን ደሞ ኢሃድግ ወደ ብልስግና የተቀየረው። የዓሰፋ ጫቦ መስሃፍ ኣፍረጥር.ጦ ይናገራል ሕይወቱንም ኣቷል።
ሕዋሃትም ሆነ ኦነግ ኣይሞቱም።
ባሁኑ ጊዜ እየሞተና እየተሸነፈ እየተዳከመ ያለው ኢትዮፕያ ነው። ብዙ ምልክት ኣለ መንግስት ወደህዋሃት ኣይነት ኣገዛዝ እየሄደ ያለው። ዖሮሞን የበላይ የሚያድርግ ጥክም እያገኘ፣ ኢትዮጵያን ለመጨረሻ የሚገድል ኣማራን በመግደልና ኢትዮዽያ ነን የሚሉትን በኦሮሞነት ውስጥ በማፈን ማንነታቸውን በመንጠቅ ኢትዮዽያን ለማጥፋት፣ ሙስሊም ንክኪ.ብቻ ያለው ደሞ ቁልፍ መሪነት ቦታ እንደያዘ፥ ደቡብ በስልጤዎች፣ ኦሮሚያም በኣሩሲ ሙስልሞች ከወለጋ ፕሮተስታንት ለመሪነት እየታገለ፣ ኣማራውም በባሌ ሙስልም ደመቀ
ሁሤን መኮንን ኣማራው ቢሞት ባይሞት ደንታ የሌለው፣ ኣብሮ የነበረውን የወሎን ገዱ ኣንዳርጋቸውን ኣባረው እሱ ብቻ መሪ ቁልፍ ቦታ መያዙ። ኣሁንም ህዝቡን ካስረሱ በሗላ ተመልሰው ወደ ግድያ እንደሚሄዱ ጥርጣሬ የለውም።
ዓማራውንም ከኢትዮዽያውነት ኣው ጥተው ብቻውን ተጋድሎ ለማፍርስ በተለይ ኣባይን በሚመለከት። ሌላው ደግሞ ለዮዲት ጉዲት ኣማራውን በባርነት ብቻ ለመያዝ። ይትግራይ ህዝብ ይህው የበላይነትን ኣገኛለሁ በማለት ወደ ስ ህተት በመጏዙ ምን ላይ በመድረሱ። ዓማራ ነኝ የሚለው ኣክቲቪስትም ኣጠራጣሪ በሆነ መንገድ በኣማራነት ብቻ ህዝቡን ለመለያየት የሚሰሩ እንጂ እንደ ኦነግና ህዋሃት ህዝቡን ወደ ዘረኝነት ወስዶ ለማባላት ነው።.
የሃሰት ዲሞክራሲና ነጻውጪዎች ለኩልነት ነው የታገልነው በሃሰት ዲሞክራሲንም ሆነ እኩልነትን ባፍጢሙ የደፉ ክህዋሃት ኣገዛዝ ጀምሮ ኣሁን ደግሞ ኦነግና ብልፅግና ይህን ተግባር እየሞካከሩ ነው።
የቸኮልኩት የታሉ ኣንዳርጋቸው ጽጌ ብርሃኑ ነጋና ኒያምን ዘለቀ? ዓገሪቷ ምን ላይ እንዳለች፣ ያማራው መገደል ኣስተያየት ኣልሰጡም። የህዋሃትና የኦነግን ኣለማስቆም ምን ይመስላቸዋል ለምን ሁለቱ ነጻውጪዎች ከኢትዮዽያ ውስጥ እንዲጠፉ ኣይፈለ
ግም? ምክኛቱም ኣገሪቱን በነሱ ስም በማላከክና ተቀጣሪ በመሆን መሪዎችን ተጠያቂ ላለማድረግ ኢትዮ ጵያን ለማዳከም ምናልባትም ማንም ሳያስበው ቀስ ብሎ ለማጥፋት ነው።