an honest question does Eritrea have farmers ? Ethio have 80 mill ገበሬ
Posted: 04 Aug 2022, 13:09
i am just wondering if their is any farming activity in Eritrea . or if they have farmers
ይህ የገበሬ አለቃ፣ ገበሬዎች ተጨቁነዋል ፣ ተንቀዋል ፣ ስለዚህ ገበሬ መሬት ላራሹ ብለን ነበር ። አሁን ደግሞ ስልጣን ላራሹ ብለን መነሳት አለብን ይለናል።
ስልጣን ለገበሬው ሲል፣ መጀመሪያ ገበሬውን አብታም ማረግ አለብን፣ ግብርናውን ማዘመን አለብን ከዚያም ገበሬውን ማስተማር አለብን ይለናል
መንግስት ለእንዱስትሪ ልማት የእንዱስትሪ ፓርክ ስርቶ ለእንቨስተሮች ከስጠ ፣ ለምን ለገበሬዎች መስኖ ውሃ ስርቶ፣ የሶላር የውሃ ፓንፕ ስርቶ እና ገበሬዎችን በቴክኖለጂ አስድጎ ለምን ውጤት አይጠብቅም ብትንሽ ወጪ ብቻ ገበሬውን አስር ግዜ ማሳደግ ይቻል ነበር ይለናል። የስራ አጥነትንም ይቀንሳል ፣ መድረ ወጣት ወደ ከተማ መምጣቱን ያቆርጣል፣ የባስውን ተገንጣይ ቡድኖችን እንደፋኖ ያሉትን አይቀላቀልም ። በወራቃማዎቹ ግዜ ግንቦት ስባት ሶስት የስባት አመት ዘበኞች ወይ ወታደሮች የማቱሎቸው ነበሩዋቸው ተደብቀው ነበር አዲስ አበባ የገቡት ስራዊታቸውን አላሳዩንም፣ ወለጋ ነፃ አወጪ ኦነግ ስላሳ ሶስት ወታደሮች ነበሩዋቸው ገንዘብ አጥተው በእግር ነበር ወድ መቀሌ መጥተው በአቶቢስ አዲስ አበባ የገቡት ፣ አሁን ግን ፋኖ መቶ ሺህ ወታደሮች ያሉዋቸው ግብርናው ስለተዳከመና ብዙም ገንዘብ ስለማያመጣ ነው ። ግብርናው አስር እጥፍ ካደገ ግን ምድረ ነፃ አውጪ ፋኖዋቻቸውን ያጣሉ