sun: የኩሊዎች ሰርግ!
-
Union
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13729
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: sun: የኩሊዎች ሰርግ!
Gurage are ancient shewan Feresegnas… the Tulama Highlanders are mostly gurages (s.w shewa) and gafat (n. w Shewa) some Amara also (n.e Shewa) while being largely mixed in with Hadiya, Welayta, some shankila and then Borana Oromo
Re: sun: የኩሊዎች ሰርግ!
Horor
r u sure this is your cousin wedding or it is yemeni wedding because the women are too white to be Ethiopian or investgate if this tribe come from Yemeni ..... i just also wish if my Eritreans brother in here enjoy one weeding in Eritrea .. do u know there is no weeding in Eritrea for the last 30 years. because if u bought food in 100kg they will tell u u r taking from other who want to buy food hence the is limitation how much one can buy it take then year even 20 years to collect food before u do weeding by then most of them divorce so no wedding pls those Eritreans check this fact for me.
-
Union
Re: sun: የኩሊዎች ሰርግ!
No dude, sun ain't no Oromo. We all know that. We let him act oromo so far. No more now. He is exposed
Re: sun: የኩሊዎች ሰርግ!
የቀድሞ ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ 'የግራኝ አህመድ ወረራ' በሚለው 850 ገጽ መጽሃፋቸው በ1500ቹ በሸዋ፣ በጥንታዊ ዳሞት አካባቢ ስለነበሩ ህዝቦችና ባህሎች እግረ መንገዳቸውን ብዙ ጠቅሰዋል። እዚያ ውስጥ ኦሮሞች ፈረስ መጠቀምን ከጉራጌዎች ተማሩ ይላሉ ። ለዚህ ደሞ ምስክር የሚሆን እራሱ የፈረስ ጉግስ ነው ።Noble Amhara wrote: ↑04 Aug 2022, 09:07Gurage are ancient shewan Feresegnas… the Tulama Highlanders are mostly gurages (s.w shewa) and gafat (n. w Shewa) some Amara also (n.e Shewa) while being largely mixed in with Hadiya, Welayta, some shankila and then Borana Oromo
ሶስቱ የፈረስ ጨዋታዎች ስግሪያ፣ ሶምሶማ፣ ጉግስ ይባላሉ ። መስገር ፈረሱን እንደ ሰው በፍጥነት ማራመድ ነው ። ሶምሶማ ፈረሱን ማስጨፈር፣ ማዘለል፣ ማስደመስ ነው ። ጉግስ ፈረሱ በከፍተኛ ፍትነት መንዳት ነው ። ጉግስ የጉራጌኛ ቃል ነው ።
ጉግ ማለት በክስታኔ ጉራጌኛ ፍጠን፣ ወጉግ መፍጠን፣ ጉገት ፍጥነት ማለት ነው ። አንድ ሰው ግባ ቡና ጠጣ ሲባል፣ አይ ጎገሁም ይላል። አይ ቸኩያለሁ በፍጥነት መሄድ አለብኝ ማለት ነው ። ስለዚህ ጉግሳ የፈረስ ሩጫ እና ውድድር ማለት ነው። ጉግታ፣ ጉግሳ የፈረስ ሩጫ ማለት ነው ፣ ጉራጌኛ ቃል ነው።
ጎጌቲ የሚባለው የመስቃን ከተማ የራስ ደስታ ዳምጠው አገር የጉግሰኞች አገር፣ የፈረሰኞች አገር ማለት ነበር ።
በነገራችን ላይ sun ወያኔ እንጂ ኦሮሞ አይደለም፤ በኔ ግምት አላፊ መንገዲ ይመስለኛል ። ለጥቂት ግዜ ታድያለሁ የሚባል ኦሮሞ ሊሆን ሞክሮ በጥበብ ዲሳፈር አደረጉት ዘዴውን ልነግረው አልፈልግም።