GURAGE BANK! ጉራጌ ባንክ (ጉባ)
Posted: 03 Aug 2022, 01:07
የጉራጌ ባንክ መቋቋም አዲስ ሃሳብ ሳይሆን በዘመናዊ መልኩ እነ ኤርሚያ ጠቅል አመልጋ ያሉ የፊናንስ ሊቃውንትና የጉራጌ ባለሃብቶች ሳይውል ሳያድር እውን የሚያደርጉት እቅድ ነው ። ከጉራጌ ባንክ (ጉባ) በመለስ ያሉትና የነበሩት የፊናንስና የኢንሹራንስ ባህሎች በጉራጌ ሲተገበሩ ኖረዋል። ለምሳሊ Mutual Savings (ዕቁብ)፣ Credit Union (መረዳጃ)፣ Loan (ብድር)፣ Retirement fund (ጡረታ) ሁሉም የጉራጌ ፈጠራዎች ናቸው።
ዕቁብ የጉራጌኛ ቃል ነው ። የተያዘ ማለት ነው። ከዕቁብ ጋር ያለው ሌላ ቃል ቀብድ ነው። ቀብድ የተያዘ፣ መያዛ ማለት ነው ። ብድር የጉራጌኛ ቃል ነው ። ብድር ቀዳሚ፣ ቀድሞ የሚሰጥ፣ የሚወሰድ ማለት ነው ። በደረ ማለት ቀደመ ማለት ሲሆን መጀመሪያ ማለት ነው ። ጡረታ የጉራጌኛ ቃል ነው ። ጦረ ተሸከመ ፣ ጡር ሸክም ማለት ነው። ለዚህ ነው በልጆቻቸው ጡረታ የሚኖሩ ሽማግሎች ሸክም መሆን አልፈልግም የሚሉት ። ሌሎችም ብዙ አሉ።
ስለዚህ እነዚህን የጥንት የጉራጌ ባህሎች በዘመናዊ መልኩ የሚገልጸውን ጉራጌ ባንክ ባስቸኳይ እንገምባ! የጉራጌ ባንክ አጽጥረቃል (አቭሪቪዬሽን) 'ጉባ' በጉራጌኛ የግል፣ የራስ ማለት ነው ። ጉራጌ ባንክ የጉባኛ ተክላለትን! ኬር ለኢትዮጵያ ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!