Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ጎተይቶም ገብረሥላሰ ፡ ማቆሚያ ያልተገኘለት የሰቆቃ ዶፍ ላወረድችባት አገር ወርቅ የማስገኘትና ክብረ ወሰን የመስበር ሸክሟ

Post by sarcasm » 02 Aug 2022, 16:55

❝ሁሉም እንደተደሰተው ፤ የኔ አባት እና እናት ቢሰሙ እና ሲደሰቱ ባያቸው ደስ ባለኝ ነበር።❞ ጀግኒት አትሌት ጎተይቶም