የጢያ እማየ
Posted: 02 Aug 2022, 13:47
ጢያ ማሪያምን አያሳዩንም! ጢያ ብቻ አይደለም፣ በአማውቴም፣ በግሬኖም ብዙ ታሪክ አለ ። ልጆች ሆነን በዘልማድ የጢያ ሃውልቶችን የግራኝ እማየ (የግራኝ ድንጋይ) እንለው ነበር! ጥንታዊው አማውቴ ከጢያ በሰሜን ሲገኝ፣ ገሬኖ ከጢያ መዕራብ ይገኛል፣ በአይመለል አቅጣጫ ማለት ነው ። የጢያ ሜዳን ሰንጥቀን ወደ ሱተንና ኬላ እንወርዳለን! የዝንጀሮቹ ብዛት! ጉራጌ ክልል ነው! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ የሁን !!!