ትንሽ እይቆጫቹሁም ቪትናም ከኢትዬዽያ ጋር አብራ ጀምራ ቀድማን በመሄድዋ ፣ ጥያቄው ምን ብታረግ ነው እንዲህ ያደገችው ፣ ይህንን ቪድዬ ተመልከቱ
እናሳቹሁን ጥይቃቹሁ ታወቃላቹ እንዴት ቪትናም ከእኛ እኩል ጀምራ እንደውም በስድስት አመት እኛ እንቀድማታለን እንዴት አደገች ብላቹሁ ጠይቃቹሁ ታወቃላቹሁ። ቪትናም ከኢትዬዽያ ጋር ብዙ ግኑኝነት አላት ባናወቀውም ፣ ቪትናሞች በአለም አንደኛ ቡና ላኪዎች ናቸው። እንዴት ተደርጎ ነው እነሱ ከእኛ በላይ ቡና መላክ የቻሉት ፣ ቪትናሞች ከኮሚኒስት ወደ ማርኬት ኢኮኖሚ ሲገቡ ቡናቸው ነበር የያዛቸው ፣ ቡናን በስፊው ማምረትእና መሽጥ ጀመሩ እኔ እስከሚገባኝ ድረስ በኢትዬዽያ የተፈጥሮ የቡና ዛፎች እንጁ ገበሬው ትክሎት አይመስለኝም ፣ በጣም የምንገርም ሕዝቦች ነን። ቡና እንዲህ ተፈላጊነቱን እያወቅን ቡና አንተክልም ውይ ሌላ የውጭ አገር ስው መጥቶ እንዲተክል አንፈልግም። ሕይሌ ቡና ቢተክል ቡናውን አቃጠሉበት ደግሞ ፤እኮ መቶ ሺህ ስራተኞች የሚቀጥረው ከዚያው ቀበሌ ነው። ታድይ የሐይሌን እርሻ ሲያቃጥሉ የራሳቸውን ንብረት እንዳቃጠሉ ረስተወት ነው ወይ። ብቻ ምቀኝነታችን ፣ በትንሹ ማስባችን ከቪትናም ጋራ እንዳንራመድ አርጎናል ፣ እስቲ ይህንን የኤሌትሪክ መኪና ተመልከቱ ምን ያህል ዘመናዊ እንደሆነ።
የኤሌትሪክ ካምፓኒው ብዙ የዩቱብ ስዎችን ጋብዞ መስሪያ ቤቱንም በደንብ ያስጎበኛል፣ ይህም አንዱ መለያቸው ነው ከእኛ ቡዳነት፣ አንድ ሀብታም ቢኖረን እሱንም በስደብ አጀበን የወርቅ ማሀድኑን ዘግተንብት ፣ ምን እንደምንጠቀም ብቻ ነው ግራ የገባኝ ፣ ከዚያ ደግሞ ምንም አልተስራም ፣ ድህ ሆንን ብለን እናለቅሳለን። እስቲ ይህንን ካምፓኒ ተመልከቱት ለምን ሐይሌ የኤሌትሪክ መኪና እንዲገጣጥም ታክስ ብናነሳለትና ሁሉም መኪናዎቻችን የኤሌትሪክ ቢሆኑስ ብለን አስበነው እናወቃለን ወይ ። እኔ ቪትናም ከየት ኤሌትሪክ እንደምታመጣ እንጅያ ከተማዋ በሙሉ ያብረቀርቃል ፣ እኛ ኢትዬዽያኖች ኤሌትሪክ በአለም ርካሹ ሆነን ሳለን እንዴት ነው የመኪና ፋብሪካ መሳብ ያቃተን።