Page 1 of 1

በጉራጌ ጀግኖች ብቻ ይለብሱት የነበረው የክብር ልብስ ተመለሰ! መስቃን የራስ ደስታ ዳምጠው መንፈስ !!!

Posted: 02 Aug 2022, 01:58
by Horus
ትክክለኛው የህዝባችን ታሪክ ቀስ ብሎ እየወጣ ነው። ለምሳሌ እኔ ሳድግ ስለ ጎጌቲ ጦርነት ስሰማ ነው ያደኩት ። ጎጌት የራስ ደስታ ዳምጠው ከተማ አገር ነው። ዳምጠው ከተማ በአድዋ ጦርነት የሞተው የራስ ደስታ አባት ነው። ጀማል ስሌንጎ የሚናገረው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ። አይደለም የደስታ አገር መስቃን በክስታኔ ገሬኖ በጣሊያን አይሮፕላን የፈረሰ ከተማ አለ ። ግዜ ሁሉንም ነገር እንደ ሚበላ ሁሉ የተረሳው ታሪክ ሁሉ መልሶ ይነግረናል !

ዛሬ ጉራጌ ክልል አይሆንም የሚሉ አደብ ገዝተው ጉራጌን ብዙ ባይገፉት ጥሩ ነው ። ጉራጌ ለጣሊያን ያልተምበረከከ ህዝብ ነው !





ታላቁ ኢትዮጵያዊ ደስታ ዳምጠው ከተማ

Re: በጉራጌ ጀግኖች ብቻ ይለብሱት የነበረው የክብር ልብስ ተመለሰ! መስቃን የራስ ደስታ ዳምጠው መንፈስ !!!

Posted: 02 Aug 2022, 02:19
by Horus
የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ኮማንደር ልጅ እስክንድር ደስታ ዳምጠው ከተማ የመስቃን ኮከቦች !!!
https://en.wikipedia.org/wiki/Iskinder_Desta

የእስክንድር ታላቅ እህት ልዕልት ሂሩት ደስታ ዳምጠውና የመንግስቱ ነዋይ ፍቅር ታሪክ

Re: በጉራጌ ጀግኖች ብቻ ይለብሱት የነበረው የክብር ልብስ ተመለሰ! መስቃን የራስ ደስታ ዳምጠው መንፈስ !!!

Posted: 02 Aug 2022, 03:30
by Horus
አት ጉራጌ! አትጌኧንዳ! ቁናጌ! ጉራጌ አትሰብ!!