እረ ደረት ምቱለት። ነውር አይደለም እንዴ
Posted: 01 Aug 2022, 22:41
አልቃሾች ሊቸብችቡ ነው አሉ እንደጉድ
እንዲህ ነው እኮ ፈጣሪ ብዝነስ ሲከፍት
ብሬ እንዴት እንዴት ይሆን እየዘለለች ደረት የምትመታው?
ያሽመልስ የሚሉት ገፈት የድባዩን ንጉስ እየለመነ ነው አሉ እንዲያስጠለው እና ገረድ እንዲያደርገው። ለደረት መምቻ እንኳን ግዜ የለም እሱ
ውታፍ ነቃዮችስ እንዴት ናቹ? ድረታችሁን መታ መታ አድርጉ እንጂ የምን ዝም ዝም ነው፣ ያን ሁሉ ዶላር ውጣቹ ውጣቹ።
እያጓለለ እኸ እኸ