Page 1 of 1

ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 01 Aug 2022, 16:24
by Y3n3g3s3w
ይሄን የተበተነ ፣የተዘበራረቀ ፣የተቀዣበረና ባጠቃላይም የባከነ የሰው ሀይልና ተሰጥኦ ሊያሰባስብና ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃና ታላቅነት ከፍ ሊያደርጋት የሚችል ፣ የታመቀ አቀምና ጉልበት ያለው ሀይል ካለ የዶ/ር አብይ ቲም ብቻ ነው ፣ ወይም በሱ ራዕይ ስር የተሰባሰቡና በዙሪያው ያሉ ሀይሎች ብቻ ናቸው : ከዚህ በተረፈ ሌላው ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ ፣ ለምንም ለማንም የማይበጅ ከራሱ እርጉም የስግብግነት የራስ ወዳድነት እራዕይ በስተቀር ለሀገራቸውም ቢሆን ለጎሳቸው ምንም ፋይዳ የማይፈጥሩ ቢበዛ ቢበዛ የውጭ ሀይሎች ተላላኪዎች ናቸው!!
If there some one that can create calm out of chaos in this country, it is Dr. Abiy and only Dr. Abiy's team because they have the knowledge of what who how the problem is and the wisdom ad will to resolve it.

TheManWhoSawTomorrow

Re: ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 01 Aug 2022, 16:41
by Sam Ebalalehu
This is not a good argument. This is what Mussolni standing on his balcony could say. When any party or government claimes the total monopoly of facts and truth fascisim is raising its ugly head. I am not against your supporting Abiy and his party . Not at all. But do not say everbody except Abiy and his party is እንተፈንቶ።

Re: ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 01 Aug 2022, 22:08
by Horus
የነገሰው፣
ስለ ወደ ፊት ኩነት (ኢቬንት) ስንናገር የምናደርገው ትንበያ ነው (ፕሪዲክሽን) ነው። ትንበያ ትክክል ሆነም አልሆነ የራሱ ዘዴ አለው ። ማለትም መነሻ አብነት (አሰምሽ) ከዚያም ለትንቢቱ መደገፊያ አንድም ታሪካዊ መረጃ (ፋክት) ወይም የእስታጽቲክስ እና ፕሮባቢሊቲ ቀመር ማሳየት አለብህ ። ቢያንስ በነዚህ ሁለት መደገፊያ ላይ ያልቆሙ ትንቢትና መደምደሚያዎች ከቃላትነት አያልፉም ።

ቋንቋ፣ አረፍተነገር፣ ቃል ምልክት እንጂ እውነት አይደለም ። ቃል ዋጋ እንዲኖረው ትርጉምና ይዘት ይፈልጋል። "ከአቢይ ሌላ ኢትዮጵያን የሚሻግር መሪ የለም" የሚለው አረፍተ ነገር 6 ቃላት ያሉት ምስል (ምልክት) ነው ፣ በቃ!

ይህን አባባል ዋጋ እንዲኖረው ከፈለክ የአቢይ አህመድ ፐርሶናሊኢቲ፣ ባህሪ፣ ትምህርት፣ ችሎታ፣ እስኪል፣ የህይወቱ ታሪክ ሌሎችም የመሪነት መለኪያ መስፈርቶች በፋት ደግፈው ሰውዬን መግለጽ አለብህ።

ቀጥሎም ኢትዮጵያ የሚለው ቃል እራሱ ባሁን ዘመን ሁሉም የራሱን ዴፊኒሽን ስላለው በደፈናው ኢትዮጵያ ካልክ አይሰራም ። ወያኔ የራሱ፣ ኦሮሞ የራሱ የኢትዮጵያ ትርጉም አለው ። ስለዚህ አቢይ የሚያሻግረው የትኛውን የኢትዮጵያ አይነት ነው?

ቀጥሎም ሌላ ሰው በሚለው ቃል የተወከሉትን ሰዎች ካቢይ ጋር በማነጻጸር መግለጽ አለብህ ። አቢይን ከሌለ ፊክሺናዊ መሪ ጋር በማፎካከር አቢይ አንደኛ ነው ልትል አትችልም፣ የሎጂክ ሕግ ትጥሳለህ ።

ባንድ ቃል ለውይይት ያቀረብከው ያንተ እምነት ስለሆነ በራስህ ሳብጀክቲቭ (ምናባዊ) እምነት ላይ ቆመህ ሌሎችች ጎግ እንቶፈንቶ አንኩቶ (እንኩቶ በጣም ተወዳጅ የእረኞች የእሸት ትብስ ስለሆነ ከፈስ ጋር የሚቆጠር አይደለም)! ፈስ ግብስብስ ማለት አትችልም፤ አንተ ያመንከው ነገር እራሱ ኢማጂኔሽን እንጂ ፋክት ስላይደለ! ኬር!

Re: ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 02 Aug 2022, 00:59
by TGAA
Y3n3g3s3w wrote:
01 Aug 2022, 16:24
ይሄን የተበተነ ፣የተዘበራረቀ ፣የተቀዣበረና ባጠቃላይም የባከነ የሰው ሀይልና ተሰጥኦ ሊያሰባስብና ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃና ታላቅነት ከፍ ሊያደርጋት የሚችል ፣ የታመቀ አቀምና ጉልበት ያለው ሀይል ካለ የዶ/ር አብይ ቲም ብቻ ነው ፣ ወይም በሱ ራዕይ ስር የተሰባሰቡና በዙሪያው ያሉ ሀይሎች ብቻ ናቸው : ከዚህ በተረፈ ሌላው ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ ፣ ለምንም ለማንም የማይበጅ ከራሱ እርጉም የስግብግነት የራስ ወዳድነት እራዕይ በስተቀር ለሀገራቸውም ቢሆን ለጎሳቸው ምንም ፋይዳ የማይፈጥሩ ቢበዛ ቢበዛ የውጭ ሀይሎች ተላላኪዎች ናቸው!!
If there some one that can create calm out of chaos in this country, it is Dr. Abiy and only Dr. Abiy's team because they have the knowledge of what who how the problem is and the wisdom ad will to resolve it.

TheManWhoSawTomorrow
Reason by decree! Looking back at any time in our history, except the last days of Derg, there never has been a chaotic time than the past 4 years of Abiy's governance. Name-calling and scapegoating are the work of amateurish cadres. If you try to back up your claim with logical arguments or facts then you will have something to stand on. You are ululating while the whole country is at the edge of an abyss.

Re: ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 02 Aug 2022, 12:31
by Y3n3g3s3w
Sam Ebalalehu,
You see , as you are well aware we Ethiopians have been waiting for good governance(pre-TPLF) and our own government (not a puppet of the west like TPLF )the entire 20 something years And now when we get a government, with all its weaknesses and strengths, but is willing and potentially able to lead Ethiopians out of the decades old situation they are in , as if their failure to deliver in the past any meaningful leadership to pull out this great nation from its quag·mire is not enough, all their eyes are now on and against Dr. Abiy's government in sync with the west's policy of dismantlling it. Admittedly to categorize all in one may not sound wise idea , however we Ethiopians should learn to fight back agressively when our existence is threatened by our own people leaving both with in us and oversea collallaborating with our arch enemies. Of course there are individuals, gtoups and opposition parties that trive for the bettermet of their people which deserves our recognition.

Sam Ebalalehu wrote:
01 Aug 2022, 16:41
This is not a good argument. This is what Mussolni standing on his balcony could say. When any party or government claimes the total monopoly of facts and truth fascisim is raising its ugly head. I am not against your supporting Abiy and his party . Not at all. But do not say everbody except Abiy and his party is እንተፈንቶ።

Re: ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 03 Aug 2022, 00:28
by Y3n3g3s3w
ውድ ሆረስ,

ያንተንና ያብይን ነገር በይደር ብንይዘው ሳይሻል አይቀርም ቢያንስ የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ እስከሚለይለት ድረስ. :)

Horus wrote:
01 Aug 2022, 22:08
የነገሰው፣
ስለ ወደ ፊት ኩነት (ኢቬንት) ስንናገር የምናደርገው ትንበያ ነው (ፕሪዲክሽን) ነው። ትንበያ ትክክል ሆነም አልሆነ የራሱ ዘዴ አለው ። ማለትም መነሻ አብነት (አሰምሽ) ከዚያም ለትንቢቱ መደገፊያ አንድም ታሪካዊ መረጃ (ፋክት) ወይም የእስታጽቲክስ እና ፕሮባቢሊቲ ቀመር ማሳየት አለብህ ። ቢያንስ በነዚህ ሁለት መደገፊያ ላይ ያልቆሙ ትንቢትና መደምደሚያዎች ከቃላትነት አያልፉም ።

ቋንቋ፣ አረፍተነገር፣ ቃል ምልክት እንጂ እውነት አይደለም ። ቃል ዋጋ እንዲኖረው ትርጉምና ይዘት ይፈልጋል። "ከአቢይ ሌላ ኢትዮጵያን የሚሻግር መሪ የለም" የሚለው አረፍተ ነገር 6 ቃላት ያሉት ምስል (ምልክት) ነው ፣ በቃ!

ይህን አባባል ዋጋ እንዲኖረው ከፈለክ የአቢይ አህመድ ፐርሶናሊኢቲ፣ ባህሪ፣ ትምህርት፣ ችሎታ፣ እስኪል፣ የህይወቱ ታሪክ ሌሎችም የመሪነት መለኪያ መስፈርቶች በፋት ደግፈው ሰውዬን መግለጽ አለብህ።

ቀጥሎም ኢትዮጵያ የሚለው ቃል እራሱ ባሁን ዘመን ሁሉም የራሱን ዴፊኒሽን ስላለው በደፈናው ኢትዮጵያ ካልክ አይሰራም ። ወያኔ የራሱ፣ ኦሮሞ የራሱ የኢትዮጵያ ትርጉም አለው ። ስለዚህ አቢይ የሚያሻግረው የትኛውን የኢትዮጵያ አይነት ነው?

ቀጥሎም ሌላ ሰው በሚለው ቃል የተወከሉትን ሰዎች ካቢይ ጋር በማነጻጸር መግለጽ አለብህ ። አቢይን ከሌለ ፊክሺናዊ መሪ ጋር በማፎካከር አቢይ አንደኛ ነው ልትል አትችልም፣ የሎጂክ ሕግ ትጥሳለህ ።

ባንድ ቃል ለውይይት ያቀረብከው ያንተ እምነት ስለሆነ በራስህ ሳብጀክቲቭ (ምናባዊ) እምነት ላይ ቆመህ ሌሎችች ጎግ እንቶፈንቶ አንኩቶ (እንኩቶ በጣም ተወዳጅ የእረኞች የእሸት ትብስ ስለሆነ ከፈስ ጋር የሚቆጠር አይደለም)! ፈስ ግብስብስ ማለት አትችልም፤ አንተ ያመንከው ነገር እራሱ ኢማጂኔሽን እንጂ ፋክት ስላይደለ! ኬር!

Re: ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 03 Aug 2022, 03:15
by Tiago

"Nearly all men can stand adversity, but if you want to test a man's character, give him power." - Abraham Lincoln

1) Honesty and reliability. Does he tell the truth? is he consistent in what he says and does? Does he speak truthfully and act honestly ?

2) Takes responsibility for his actions instead of blaming others, able to admit to mistakes, and able to apologize.

3) True concern for others, which includes not taking things out on others. Other people are not here for us to use as punching bags and people with good characters know this and act accordingly. The true measure of a man is not how he treats his superiors (the western meddlers), but his inferiors(the Ethiopians who supported him, "no more" movement).

Abiy ahmed is a failure , he let down Ethiopians big time to side with ethno-fascists and negotiate with TPLF aka murderers, rapists, thieves and ethno-fascists?

Re: ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 03 Aug 2022, 05:35
by Wedi
Y3n3g3s3w wrote:
01 Aug 2022, 16:24
ይሄን የተበተነ ፣የተዘበራረቀ ፣የተቀዣበረና ባጠቃላይም የባከነ የሰው ሀይልና ተሰጥኦ ሊያሰባስብና ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃና ታላቅነት ከፍ ሊያደርጋት የሚችል ፣ የታመቀ አቀምና ጉልበት ያለው ሀይል ካለ የዶ/ር አብይ ቲም ብቻ ነው ፣ ወይም በሱ ራዕይ ስር የተሰባሰቡና በዙሪያው ያሉ ሀይሎች ብቻ ናቸው : ከዚህ በተረፈ ሌላው ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ ፣ ለምንም ለማንም የማይበጅ ከራሱ እርጉም የስግብግነት የራስ ወዳድነት እራዕይ በስተቀር ለሀገራቸውም ቢሆን ለጎሳቸው ምንም ፋይዳ የማይፈጥሩ ቢበዛ ቢበዛ የውጭ ሀይሎች ተላላኪዎች ናቸው!!
If there some one that can create calm out of chaos in this country, it is Dr. Abiy and only Dr. Abiy's team because they have the knowledge of what who how the problem is and the wisdom ad will to resolve it.

TheManWhoSawTomorrow
ጋላ አብይ አህመድ ሞተ እኮ!!

ምን አይነት የሞተ ሰው ናፋቂ ነህ ባክህ!!

:lol:
:lol: :lol:

Re: ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 03 Aug 2022, 12:19
by Y3n3g3s3w
እርግጠኛ ነኝ አንዳንድ ሰዎች ከመሞትና ከእንዳተ አይነት ንፍጣም ፣ንፉጥ አንጎል ጋር መኖር ምረጡ ቢባሉ ሞትን ይመርጣሉ:: To the best of my knowledge ዶር አብይ ግን እንደ ህፃን ልጅ ንፍጥህን እያፀዳ ፣እያስተማረ ና እያባበለ አብሮህ ለመኖር እየለመነ ያለ መሪ ነው፣ ይህን ሰብዕና ውን ንቀህ ነው ዱቄትና የዱቄት ለማኝ የሆንከው ፤

ንፈጥ ራስ የአብይን ሞት salivate ስታረግ ትውላለህ ታደራለህ

Wedi wrote:
03 Aug 2022, 05:35

Posted: 03 Aug 2022, 12:36
by Wedi
Y3n3g3s3w wrote:
03 Aug 2022, 12:19
እርግጠኛ ነኝ አንዳንድ ሰዎች ከመሞትና ከእንዳተ አይነት ንፍጣም ፣ንፉጥ አንጎል ጋር መኖር ምረጡ ቢባሉ ሞትን ይመርጣሉ:: To the best of my knowledge ዶር አብይ ግን እንደ ህፃን ልጅ ንፍጥህን እያፀዳ ፣እያስተማረ ና እያባበለ አብሮህ ለመኖር እየለመነ ያለ መሪ ነው፣ ይህን ሰብዕና ውን ንቀህ ነው ዱቄትና የዱቄት ለማኝ የሆንከው ፤

ንፈጥ ራስ የአብይን ሞት salivate ስታረግ ትውላለህ ታደራለህ
መንግስት ነኝ ብሎ ፣ ሁልን ስልጣን ተቆጣጥሮ ሲያበቃ የአማራ ህዝብን እንዲህ እያስጨፈጨፈ እና እያስገደለ ያለው ኦነጉ እና ሴረኛው አብይ አህመድ ሞት ቢያንሰው እንጅ አይበዛበት!!

ክቡር የሆነው የሰውን ልጅ ህይወት ከማንኛውም ነገር አስበልጠው የሚያዮ ፈንጆቹ እየተፈጸመ ስላለው ጭፍጨፋ እንዲህ ሀዘናቸው እየገለጹ ባለሁበት ሁኔታ አንተ "ኢትዮጵያዊ" ነኝ የምትል ማፈርያና አህያ ነገር ከጨፍጫፊው መንግስት ጋር መቆምህ ምን አይነት አረመኔ የሆነህ ሰው እንደሆንህ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!!

እንዳንተ አይነቱ ሆዳም የራሱ ከርስ እስከሞላ እና እስከተመቸው ደረስ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ተጨፍጭፎ ቢያል ዴንታ የለውም!! አሳማ ነገር!!

Re: ጉግማንጉግ ፣ እንቶፈንቶ ፣ እንኩቶ ፣ የፈስ ባንክ ፣ ግብስብስ

Posted: 03 Aug 2022, 13:01
by Y3n3g3s3w
And said who - Weyanie rat!

Wedi wrote:
03 Aug 2022, 12:36