Page 1 of 1
የጉራጌ ሃገር ሽማግሎች አስቸኳይ ማሳሰቢያና ጥሪ !
Posted: 01 Aug 2022, 13:47
by Horus
የጉራጌ ወጣትና ሕዝብ ለነገ ጠርቶት የነበረው የነገው የወልቂጤ ህዝባዊ ጥሪ ለጥቂት ቀንት እንዲተላልፍ ያገር አባቶች ባዘዙት መሰረት ተላልፏል ። ጉራጌ ክልል ነው! የጉራጌን ክልልነት ለማፈን፣ የጉራጌ ራስ ገዝነት መብት ሊቀሙን የሚዳዳቸው የብልጽኛ ፓርቲ ሌቦች አደብ ግዙ እንላለን! ጉራጌ እንኳንስ በሌቦች ፓርቲ ውስጥ የተደበቀ ሙሰኛ ቀርቶ ጣሊያንን የተፋለመ ጀግና ሕዝብ ነው ። ጉራጌ ዘሩ አይጠፋም ! ጉራጌ ከሊቅ እስከ ደቂቅ አንድ ነው!! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!
Re: የጉራጌ ሃገር ሽማግሎች አስቸኳይ ማሳሰቢያና ጥሪ !
Posted: 01 Aug 2022, 14:07
by Horus
እነዚህ የብልጽኛ ፓርቲ ስብ ቅልብ ሌቦች ናቸው በጉራጌ ላይ የዘር ማጥፋት ሴራ የሚያሴሩት ደሞ ለዚህ ሁሉ ማን እንደ ሚገዛቸውና ሚከፍላቸው እናውቃለን ። ጉራጌን በዚህ መልክ ለማንበርከክና ዘሩን ለማጥፋት የማይታሰብ ነው ! ብልጽግና ውስጥ ጉራጌን የሚከዳ፣ ጉራጌን የሚሸጥ የጉራጌ ባንዳ ካለ ተመንጥሮ ባገር ሴራ ዘር ትውልዱ ከጉራጌ እንዲነቀል ይደረጋል !
ጉራጌ ብዙ ታግሷል! አሁን በቃ!
Re: የጉራጌ ሃገር ሽማግሎች አስቸኳይ ማሳሰቢያና ጥሪ !
Posted: 01 Aug 2022, 14:24
by Horus
የብልጽግና ፓርቲ ጉራጌ ታላቁን የጉራጌ ሴራ ከድቶ በጉራጌትም በጉራጌ ምድርም አይኖርም!
Re: የጉራጌ ሃገር ሽማግሎች አስቸኳይ ማሳሰቢያና ጥሪ !
Posted: 01 Aug 2022, 14:44
by Horus
Re: የጉራጌ ሃገር ሽማግሎች አስቸኳይ ማሳሰቢያና ጥሪ !
Posted: 06 Jun 2024, 13:46
by AbyssiniaLady
Hopeless and helpless HIV/AIDS infested listros, cursed dirty minority.
Re: የጉራጌ ሃገር ሽማግሎች አስቸኳይ ማሳሰቢያና ጥሪ !
Posted: 18 Dec 2024, 18:32
by AbyssiniaLady
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...