Shocking: ኢትዮጵያዊት ያገባው ኤርትራዊ ገጠመኙን በመፅሐፍ ፅፎ ለገበያ አቀረበ
Posted: 01 Aug 2022, 10:39
ገፅ 82 ላይ እንዲህ ይላል :
ቤት ስገባ ባለቤቴ መፅሀፍ እያነበበች ደረስሁ! ደነገጥሁ! ከተጋባን ጀምሮ ስታነብ አይቼ አላውቅም! ንባብ ከመጥላቷ የተነሳ ጠዋት ጠዋት ፀሎት ስታደርስ ራሱ ውዳሴ ማርያም በaudio ከፍታ ነው! ባለቤቴ ማንበብ ጀመረችልኝ ብዬ ፈነደቅሁ! … በደስታ ልስማት “babye የኔ ቆንጆ” ብዬ ስጠጋት ደስታዬ ወዲያው ወደ መሪር ሀዘን ተቀየረ! ለቅሶ ቤት ስሄድ የማይመጣልኝ እንባ ወዲያው አይኔ ላይ ግጥም ሲል ታወቀኝ! የመፅሀፉን ርዕስ አየሁት…
“የወንድን ብልት ለማስረዘም የሚረዱ ቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጁ ምግቦች“ ይላል