Oldest Photo of an Ethiopian circa 1846 “Woman of Gurage”
Posted: 01 Aug 2022, 08:47
ቢኒያም ሂሩት ትንሽ ስለ ፎቶው ታሪክ ቢነግረን ጥሩ ነበር ። የሴቶቹ አለባበስ የቃቄ ወርድወት ፊልምና ቲያትር ላይ ያለው የዚያ ዘመን 1850ቹ አለባበስ ነው ። የወርዶት ታሪክ ግን ብዙ ነገር የለወጠና ዛሬ የጉራጌ ሴቶች ከወንዶች እኩልና አንዳዴም ይበልጥ የሚጀግኑበት ታሪክ ነው ። ብዙ ብዙ የጉራጌ ሴት አዝማቾችና ጊስቴዎች (ንግስቶች) አሉ ።