Page 1 of 1

ጉራጌ የትም ስለሚኖር ክልል አይገባውም የሚለው ቆሻሻ ዘረኛና ትዕቢተኛ ሎጂክ

Posted: 31 Jul 2022, 23:59
by Horus
ጉራጌን ማርጂናላይዝ አድርገው ሊያጠፉን ለሚያልሙ መልክት አለን! ይበልጥ እንድንደራጅ፣ ይበልጥ እንድንዋሃድ ፣ ይበልጥ እንድንነቃ እያደረጋችሁን ነው! ጉራጌ ታላቅ ሕዝብ ነው! የክልልነት መብቱን አክብሩለት! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !

https://www.youtube.com/shorts/1YntIyX3l2A

https://www.youtube.com/results?search_ ... mat+gurage







Re: ጉራጌ የትም ስለሚኖር ክልል አይገባውም የሚለው ቆሻሻ ዘረኛና ትዕቢተኛ ሎጂክ

Posted: 01 Aug 2022, 00:36
by Horus
ጉራጌ ከዚህ በኋላ ማርጂናላይዝ አይደረግም፣ እስከ መጨረሻ እንታገላችኋለን ! ብልጽግና የሚባል ፓርቲ ጉራጌን ከከዳ በጉራጌ ሴራ ከጉራጌ ምድር ይወገዳል !


Re: ጉራጌ የትም ስለሚኖር ክልል አይገባውም የሚለው ቆሻሻ ዘረኛና ትዕቢተኛ ሎጂክ

Posted: 01 Aug 2022, 01:13
by Horus
ወሊሶ የጨቦ ጉራጌና የቂሌ ጉራጌ አገር ! በጉራጌ ላይ የሚካሄደው ዘር ማጥፋት ይቁም!