ስለ ጉራጌና ስልጤ ጉዳይ የሆረስ ቀላል መፍትሄ!
Posted: 30 Jul 2022, 21:00
ስልጤዎችቻሃ እራሳቸው እንደ ሚያውቁት ጉራጌ በ18 ልዩ ልዩ ስም እራሱን የሚጠራ ታላቅ ሕዝብ ነው ። አንዱ ራሱን ቻሃ ይላል፣ ሌላው ምሁር፣ አንዱ አክሊል፣ ሌላው እዣ፣ አንድ ክስታኔ፣ ሌላው መስቃን። አንድ ስልጤ፣ ሌላው ወለኔ .. እያለ የኖረ ሕዝብ ነው ።
ኡራጌ ክልል ሲሆን እነዚህ በሙሉ ዞን ይሆናሉ ። ቢያንስ ከ16 እስከ 18 ዞኖች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል ። ለምሳሌ ክስታኔ ጉራጌ የሶዶ ዞን፣ መስቃን ጉራጌ የመስቃን ዞን እያለ መተዳደሩ ግልጽ ነው።
ስለሆነም እኔ የስልጤ ወገኖቼን የማሳስባቸው አንድ እጅግ ግዙፍ ኢኮኖሚና ገበያ እንዲሁም ትልቅ ተጽዕኖ ፈጣሪ የጉራጌ ክልል ውስጥ ተዋህደን አብረን ልክ እንደ ድሮው እንደግ እንመንደግ ነው የምላቸው።
ዛሬ በሃይማኖት ሆነ በባህል ሆነ በቋንቋ ስልጤን ከጉራጌ የሚለየው አንዳች ነገር የለም ። ሕዝቡ አሁን አንድ ነው ። ይህ የእኔ ሃሳብ ነው! ኬር! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !