Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Ethoash ሞኝ ነዉ!

Post by DefendTheTruth » 30 Jul 2022, 15:03

እኔ ኢቶአሽን ና እንነጋገር አልኩት፣ እሱ ግ ን አይ መጀማሪያ ቅድመ ሁኔታ ይመቻች አለ። አሁን ጥያቄዉ ማን ነዉ የምጎዳዉ የምለዉ ነዉ።

Is there any precedence in history where a party that put a precondition for talks have finally won the issue at hand?

This time it is getting interesting.

The one which is saying "without any condition" is going to secure a much needed fund of over 1B $, for this position.

The one which is refusing to talk and trying to put forward a precondition is calling it "irresponsible". Who is irresponsible here?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethoash ሞኝ ነዉ!

Post by Ethoash » 30 Jul 2022, 15:25

አንተ ዲዲቲ

ልቤ አይችልም በድንጋጤ ልሞት ነበር ፣ ምን በድዬው ነው አቶ ዲዲቲን ብዬ፣ አንተ ገና ወይኔዎቹ ጋ ነው ያለኸው እኔ ግዳጄን ጨርሻለሁኝ እነደብርስን የፈለጉትን ነገር ያርጉ ምንም አይስማኝም እኔ ከደሙ ታጥቢያለሁኝ ፣

እኔ ደስ የሚለኝ ኢትዬዽያ መቼም አብይ ሞቶዋል ይባላል፣ ያለምንም ድርድር ስልኩን፣ ባንኩን፣ ኤሌትሪኩንና፣ ኢንተርኔቱን ለነተስንበት ብዬ ለቀቕ ሁ ብሎ ቢለቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ። ለምን ብሎ ነው መልቀቁ ላይቀር ይህንን የሚደራደረው ለታሪክም ተወቃሽ ያረገዋል ፣ ስልኩን ፣ ባንኩን እጁን ጠምዝ ዘን አስለቀቅነው ከሚሉ ቢለቀው ይሻላል።

ደግሞም ወልቃይትን ከሆነ እኔ የለሁበትም ፣ እንደ ፍጥርጥራቹሁ ብሎ መታረቅ ነው፣ እኔ የለሁበትም ፍኖ መንገድ ከዘጋ ፣ ወልቃይትን አለቅም ካለ ለምን ብሎ ነው አብይ ጣልቃ የሚገባው ፍኖና ቲድኤፍ ይባቀሱ ሲበቃቸው የዛን ግዜ ልክ ልካቸውን ሲያውቁ ወደ ስው ሲቀየሩ ወይይት እንፈልጋለን ሲሉ አብይ እረዳለሁኝ ማለት ይችላል

ያለበለዚያ ግን ምኑን ነው የሚወያየው። የትግሬዎችን ከባንክ የያዘባቸውን ገንዘብ መልቅቅ ከተቻለም ካሳ መክፈል፣ አይሮፕላን መንገድ መክፈት ሁሉን ነገር መክፈትና ትግሬዎች ከፈለጉ ወይኔን ነቅለው ይጣሉ እኛ ምን አገባን ብሎ ዝም ቢል ይሻለዋል ለዚህ ምንም ድርድር አያስፈልግም

መብራቱን ከለቀቀ፣ የታስሩትን ከለቀቀ በቃ ትግሬዎች አትደረሱበን ካሉ ምን አገባን እራሳቸውን ያስተዳድሩ ምን የሚቀርብን ነገር አለ። ታክሳቸውን ይከፍላሉ ባጀታቸውን ያገኛሉ አለቀ፣

ኢትዬዽያኖች አሽናፊዎች ናቸው ያለድረድር ሁሉን ነገር ኖርማል ካረጉ ። እኔ እኮ ምኑን ነው የሚደራደሩት ትግሬዎች አገር እንሁን ብለው ነው ወይ የሚደራደሩት ወይስ ክልል እንሁን ብለው ነው።

ክልል እንሁን አትደረሱብን ከሆን እኛ ምን አገባን እሺ ማለት ነው። ወልቃይት ከሆነ ደግሞ ከፋኖ ጠይቅ ማለት ነው። አማሮችን ማነጋገር አያስፈልግም። ያለበለዚያ አማሮች ከትግሬዎች ጋር ተታርቀህ ወልቃይትን ስጠህብን ይባላል።

እንዴት ብቻ ልንገርህ ይዚህን መጨረሻ ለማየት እንደቸኮልኩ ማን በነገረህ። አመስገናለሁ ከነዚህ ኤርትራኖች ስለገላገልከኝ ። አሁን በአገራችን ጉዳይ ስንነጋገር አንድ የእርጎ ዝንብ ጣልቃ ገብቶ ይበጠብጣል ።

Post Reply