ኤልያስ ክፍሌ : ቀኝ እጃችንን በግራ ደረታችን ላይ በማሳረፍ ለአንድ ደቂቃ በፅሞና ቀና ብለን ኤልያስ ክፍሌን እናመስግን
Posted: 30 Jul 2022, 13:07
ለኤልያስ ክፍሌ የገቢው ምንጭ እኛ ብንሆንም እሱም በተራው በራሱ አነሳሽነት ቀኝ እጁን በግራ ደረቱ ላይ በማሳረፍ ለአንድ ደቂቃ በፅሞና ቀና ብሎ እኛን እስከሚያመሰግን እኛ እሱን ሳንጠብቅ "ኤልያስ እናመሰግናለን" ማለት አለብን :: ብልፅግና ፓርቲ ካደረገው እኛስ ለምን አናደርገውም ?
በዚህ ምስል ላይ አንዱ አንገቱን ቀና አላደረገም:: ይሄ ስህተት ነው !

በዚህ ምስል ላይ አንዱ አንገቱን ቀና አላደረገም:: ይሄ ስህተት ነው !

