አብዲ ኢሌ የሽነፋቸውን ፣ ሙስጠፌ ለምን ተሽንፈ
Posted: 30 Jul 2022, 11:04
አንድ የአማራ አባባል አለ ፣ በጣም የምወደው፣ ከበሮ በስው እጅ ያምር ፣ ሲይዙት ያደናግር፣
ወይ አንድ በቅሎኛ በቅሎው ላይ እያለ በቅሎዋን መግራት ያቅተዋል የዛን ግዜ መሬት ላይ ያሉት ስዎች ፣ በዚህ በላት ፣ በይህ በላት፣ እንዲህ አርግ፣ እንዲያ አርግ ይሉታል ሁሉም አስተያየት ይስጣል የዛን ግዜ በቅሎው ላይ ያለው የጨነቀው ጋላቢ ፣ አይ መሬት ላይ ያለ ስወ ብሎ ተረት ይባላል።
አሁንም ዶክተር አብይና የሱ ተለጣፊዎች ቡዳ አማሮች አብዲ ኢሌን ማወረድና በሙስጠፌ መተካት ቀላል ነገር አርገው አዩት፣ አያቹሁ ስላም መወረዱ አሉ፣ መሪ የሚፈተሽው በስላም ግዜ ሳይሆን በችግር ግዜ መሆኑን ሳይውቁ ምድረ ቡዳ ሙስጠፌ ለጠቅላይ ሚኒስተርነት እያሉ መጮህ ጀመሩ፣ ይሄው ስላም ወርዶ እያሉ ስውዬውን ስማይ ተቀስ አደረስቱ፣ ከዚያ አልሽባብ ሲመጣ ሙስጠፌ የሚይዝ የሚጨብጠውን ያጣል። አብዲ ኢሌ ከዚህ በፊት አልሽባቦችን አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ ነበር ያባረራቸው ።
እርምጃ ሲወስድ ለነገ አይልም ነበር ፣ ደግሞም በጣም አዋቂ ነበር በትምህርት ባያገኘውም በልምድ ያካበተው ትልቅ እውቀት እንዳለው የሚታውቁት አንዴ ነጭ ጋዜጠኛ ለምን አልሽባቦችን ወይም ፀንፈኞችን ትገድላለህ ብላ ስትጠይቀው ፣ እነዚህ አንቺ የምትላቸው ስወች እኮ ቄሶች አይደሉም በጣም ብዙ ወንጀል የሚፈፀሙ ወንበዴዎች ናቸው ስለዚህ ጠንከር ያለ እርምጃ መወስድ ተገደናል ያለበለዚያ በልምምጥ የሚያምኑ አይደሉም ብሎ መለስላት። እንግዲህ የስወ ልጆች መብት ለማይጠብቀው ዱርዬ ፣ መብቴ ብሎ እንደማልቀስ ማለት ነው። ማን ይስማቸዋል ነው ያለው ቶፍጣናው አብዲ ኢሎ፣ ይህ ስወ ወንበዴዎቹን አጥፍቶ ስላም አንግሶ ቤንዚን አውጥቶ አገሪቱን በኢኮኖሚ አንፆ ነበር ምን ያረጋል አብይ ነገር ፈለገውና በቼም ሱማሌ አይደለም ደንግጦ አስቸኮይ እርምጃ ወስዶ ተሳሳተ ግን አሁን የሱ ተራ ነው ለመሳቅ። ቁጭ ብሎ እነዚህን አማሮች አልሽባብ ዱቄት ሲያረጋቸው ማየት ብቻ ነው ከእስር ቤት ተቀምጦ፣ ማን በስላም እንዳኖራቸው እነዚህ ምስጋና ቢሶች አሁን ያወቁታል ብሎ ዝም እንደሚል ነው።
እነዚህ ቡዳ አማሮች እኮ ከመቾኮላቸው የተነሳ ሙስጠፌ ለጠቅላይ ሚኒስተርነት ብለው ነበር። ሙስጠፌ ቢሆን ጂቡቲ ወራን መላውን ኢትዬዽያ ትቆጣጠር ነበር