አቁስሎ አካሚዎች ... ገድሎ አልቃሾች
Posted: 30 Jul 2022, 06:21
ጎበዝ ነገሩ እንዴት ነው? የእነዚህ አቁስሎ አካሚዎች፣ ገድሎ አልቃሾች ምዕራባውያን ጉዳይ አልጣመኝም። በተለይም ለጠቅላይ ሚንስትሩ መሰወር ምክንያት ሆኖ የሚቀረበው “የጀርባ ህመም” ብዙ እንድጠራጠር አድርጐኛል። ይዘውት የመጡት ዶላርም ከዕርዳታ ይልቅ “የእዝን የእዝን” እየሸተተኝ ነው።
እንደ Botulism ያለ በከፍተኛ ደረጃ መመረዝ Central Nerves System (CNS) ላይ ተፅዕኖ ሰለሚኖረው፥ ከህልፈት በፊት የሚኖረው ዓይነተኛ መገለጫ የጀርባ ህመምና ውሎ ሲያድርም paralysis ነው። ይህን ክፋት እንደ ድንቅ ተግባር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያዘመኑ የመጡት ምዕራብያውያን “በየት በኩል? ምን ይዘው ገቡ?” የሚለውን ለመግለፅ ደግሞ ብዙ ያስቸግራል። ጠቅላይ ሚንስትሩም ቢሆኑ እነ ኢዩ ጩፋን በመሳሰሉ በዘመኑ “ነብያቶቻቸው” አጉዋጉል “ተከልለሀል! ተሸፍነሀል!” የሚል “ትንቢት” ተወስደው እዚህም እዚያም ማለታቸው፣ ኬንያም ሱማሌም አለመቅረታቸው ምቹ ይሆንላቸዋል።
ብቻ ግን ሳስበው … የእነ አቶ ዳንኤል ክብረት “ኢትዮዽያ ታመስግን” መፈክር ከብዙ ምክር ቦኃላ የመጣ … “አናለቅስም፣ አናማርርም። ‘እግዚእአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ፥ የእግዚአብሔር ስም የተባረክ ይሁን!’ ከጎደለን በላይ ብዙ አድርገውልናል” ከሚለው የእዮብ ተሞክሮ የተቀዳ ይመስለኛል። ልብ በሉ … ይመስለኛል እንጂ ነው ብዬ በእርግጠኝነት አልተናገርኩም። በእርግጠኝነት የምናገረው ግን ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚንስትሩ የህወሃት ሽማግሌዎችን ባይሎጂው እራሱ ያቆማቸዋል ብለው በተናገሩበት ወቅት … “ይህን ጉዳይ በጊዜ፣ በጥልቀት ቢያስቡበት ይሻላል፥ እነርሱን ለባይሎጂው ሲተዋቸው፥ እርሶ በኬሚስትሪው እንዳይቀደሙ” ብዬ መምከሬን ነው።
በጠቅላይ ሚንስትሩ ዳተኛነት እጅግ በጣም ባዝንም፥ አብዝቼና አምርሬ የምፈልገው ስልጣን እንዲለቁ እንጂ ምድርን እንዲለቁ አልነበረም፣ አይደለም፣ አይሆንምም። ይህ ግምቴ ፉርሽ ሆኖ ባየው ከማንም ባላነሰ ደስተኛ እንደምሆን አውቃለሁ። እርሳቸው ውድ የሆኑለት፣ ለእርሳቸውም የተወደደ ነፍስና ፍጡር ይብዛም ይነስም በዚህች ዓለም ላይ ከመኖሩም በላይ፥ ለሰው ሞትን መመኘት ከሀጢያቶች ሁሉ በላይ ሀጢያት ነው። ደግሞም፦ ማንም ይሁን ማን … ኢትዮዽያዊ እስከሆነ ድረስ እርስ በእርስ እንጠፋፋ እንጂ የውጭ ጠላት በግልፅም ይሁን በስውር … በማናለብኝነት ገብቶ ከመቶ ምናምን ሚሊዮኑ ነፍስ አንዲቷን እንኳ እንዲያጎድል ምኞቴም ፈቃዴም አይደለም።
ኣማራው ግን አስቀድመህ ተዘጋጅ። ድርድሩ "ሰጥቶ መቀበል" በሚለው ልማዳዊ ፈሊጥ ተጠናቋል። ህወሃት ትጥቅ ይፈታል፣ አሳማው ብአዴንም ወልቃይትን "በቅርብ ጊዜ በህዝብ ውሳኔ ይፈታል" በሚል መደለያ ቃል ለህወሃት አስረክቦ እንደ ልማዱ በህዝብ ደም ይደምቃል።