ጎበዝ ነገሩ እንዴት ነው? የእነዚህ አቁስሎ አካሚዎች፣ ገድሎ አልቃሾች ምዕራባውያን ጉዳይ አልጣመኝም። በተለይም ለጠቅላይ ሚንስትሩ መሰወር ምክንያት ሆኖ የሚቀረበው “የጀርባ ህመም” ብዙ እንድጠራጠር አድርጐኛል። ይዘውት የመጡት ዶላርም ከዕርዳታ ይልቅ “የእዝን የእዝን” እየሸተተኝ ነው።
እንደ Botulism ያለ በከፍተኛ ደረጃ መመረዝ Central Nerves System (CNS) ላይ ተፅዕኖ ሰለሚኖረው፥ ከህልፈት በፊት የሚኖረው ዓይነተኛ መገለጫ የጀርባ ህመምና ውሎ ሲያድርም paralysis ነው። ይህን ክፋት እንደ ድንቅ ተግባር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያዘመኑ የመጡት ምዕራብያውያን “በየት በኩል? ምን ይዘው ገቡ?” የሚለውን ለመግለፅ ደግሞ ብዙ ያስቸግራል። ጠቅላይ ሚንስትሩም ቢሆኑ እነ ኢዩ ጩፋን በመሳሰሉ በዘመኑ “ነብያቶቻቸው” አጉዋጉል “ተከልለሀል! ተሸፍነሀል!” የሚል “ትንቢት” ተወስደው እዚህም እዚያም ማለታቸው፣ ኬንያም ሱማሌም አለመቅረታቸው ምቹ ይሆንላቸዋል።
ብቻ ግን ሳስበው … የእነ አቶ ዳንኤል ክብረት “ኢትዮዽያ ታመስግን” መፈክር ከብዙ ምክር ቦኃላ የመጣ … “አናለቅስም፣ አናማርርም። ‘እግዚእአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ፥ የእግዚአብሔር ስም የተባረክ ይሁን!’ ከጎደለን በላይ ብዙ አድርገውልናል” ከሚለው የእዮብ ተሞክሮ የተቀዳ ይመስለኛል። ልብ በሉ … ይመስለኛል እንጂ ነው ብዬ በእርግጠኝነት አልተናገርኩም። በእርግጠኝነት የምናገረው ግን ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚንስትሩ የህወሃት ሽማግሌዎችን ባይሎጂው እራሱ ያቆማቸዋል ብለው በተናገሩበት ወቅት … “ይህን ጉዳይ በጊዜ፣ በጥልቀት ቢያስቡበት ይሻላል፥ እነርሱን ለባይሎጂው ሲተዋቸው፥ እርሶ በኬሚስትሪው እንዳይቀደሙ” ብዬ መምከሬን ነው።
በጠቅላይ ሚንስትሩ ዳተኛነት እጅግ በጣም ባዝንም፥ አብዝቼና አምርሬ የምፈልገው ስልጣን እንዲለቁ እንጂ ምድርን እንዲለቁ አልነበረም፣ አይደለም፣ አይሆንምም። ይህ ግምቴ ፉርሽ ሆኖ ባየው ከማንም ባላነሰ ደስተኛ እንደምሆን አውቃለሁ። እርሳቸው ውድ የሆኑለት፣ ለእርሳቸውም የተወደደ ነፍስና ፍጡር ይብዛም ይነስም በዚህች ዓለም ላይ ከመኖሩም በላይ፥ ለሰው ሞትን መመኘት ከሀጢያቶች ሁሉ በላይ ሀጢያት ነው። ደግሞም፦ ማንም ይሁን ማን … ኢትዮዽያዊ እስከሆነ ድረስ እርስ በእርስ እንጠፋፋ እንጂ የውጭ ጠላት በግልፅም ይሁን በስውር … በማናለብኝነት ገብቶ ከመቶ ምናምን ሚሊዮኑ ነፍስ አንዲቷን እንኳ እንዲያጎድል ምኞቴም ፈቃዴም አይደለም።
ኣማራው ግን አስቀድመህ ተዘጋጅ። ድርድሩ "ሰጥቶ መቀበል" በሚለው ልማዳዊ ፈሊጥ ተጠናቋል። ህወሃት ትጥቅ ይፈታል፣ አሳማው ብአዴንም ወልቃይትን "በቅርብ ጊዜ በህዝብ ውሳኔ ይፈታል" በሚል መደለያ ቃል ለህወሃት አስረክቦ እንደ ልማዱ በህዝብ ደም ይደምቃል።
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: አቁስሎ አካሚዎች ... ገድሎ አልቃሾች
ሰላም አሰግድ፣
እውን ጠ/ሚሩ ታሟል ወይ እሚለው ምን ያህል እርግጠኛ ነው?
ሲቀጥል ህዝብ እንደ እንሰሳ ሲታረድ ጠ/ሚሩ ለምነው በሰው ህይወት ይቀልዱ የነበር?
የተባለው መላምት በውጭ ዜጋ ወይም በሀገር ውስጥ መሆኑ ምን ለውጥ አለው ብለህ ነው?
እኔ አሁንም ቢሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩን በተግባር ነው እምገምተው፣ በሽወች የሚቆጠሩ ንፁሀን ለጎሳ ፖለቲካ ግብአት ሲባል አየታረዱ የእሱን ነፍስ ይማር ለማለት ልቤ አይቀበለውም፣ ባለጌ እና ሲበዛ ክብር ቢስ ግለሰብ በመሆኑ፣፣ አንድ ጎሰኛ ቢሄድ ሌላ ጎሰኛ ስለሚመጣ ይህ የጎሳ ህገመንግስት እስካለ ድረስ የሰው ነፍስ እንደረከሰ ይቀጥላል

Assegid S. wrote: ↑30 Jul 2022, 06:21ጎበዝ ነገሩ እንዴት ነው? የእነዚህ አቁስሎ አካሚዎች፣ ገድሎ አልቃሾች ምዕራባውያን ጉዳይ አልጣመኝም። በተለይም ለጠቅላይ ሚንስትሩ መሰወር ምክንያት ሆኖ የሚቀረበው “የጀርባ ህመም” ብዙ እንድጠራጠር አድርጐኛል። ይዘውት የመጡት ዶላርም ከዕርዳታ ይልቅ “የእዝን የእዝን” እየሸተተኝ ነው።
እንደ Botulism ያለ በከፍተኛ ደረጃ መመረዝ Central Nerves System (CNS) ላይ ተፅዕኖ ሰለሚኖረው፥ ከህልፈት በፊት የሚኖረው ዓይነተኛ መገለጫ የጀርባ ህመምና ውሎ ሲያድርም paralysis ነው። ይህን ክፋት እንደ ድንቅ ተግባር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያዘመኑ የመጡት ምዕራብያውያን “በየት በኩል? ምን ይዘው ገቡ?” የሚለውን ለመግለፅ ደግሞ ብዙ ያስቸግራል። ጠቅላይ ሚንስትሩም ቢሆኑ እነ ኢዩ ጩፋን በመሳሰሉ በዘመኑ “ነብያቶቻቸው” አጉዋጉል “ተከልለሀል! ተሸፍነሀል!” የሚል “ትንቢት” ተወስደው እዚህም እዚያም ማለታቸው፣ ኬንያም ሱማሌም አለመቅረታቸው ምቹ ይሆንላቸዋል።
ብቻ ግን ሳስበው … የእነ አቶ ዳንኤል ክብረት “ኢትዮዽያ ታመስግን” መፈክር ከብዙ ምክር ቦኃላ የመጣ … “አናለቅስም፣ አናማርርም። ‘እግዚእአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ፥ የእግዚአብሔር ስም የተባረክ ይሁን!’ ከጎደለን በላይ ብዙ አድርገውልናል” ከሚለው የእዮብ ተሞክሮ የተቀዳ ይመስለኛል። ልብ በሉ … ይመስለኛል እንጂ ነው ብዬ በእርግጠኝነት አልተናገርኩም። በእርግጠኝነት የምናገረው ግን ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚንስትሩ የህወሃት ሽማግሌዎችን ባይሎጂው እራሱ ያቆማቸዋል ብለው በተናገሩበት ወቅት … “ይህን ጉዳይ በጊዜ፣ በጥልቀት ቢያስቡበት ይሻላል፥ እነርሱን ለባይሎጂው ሲተዋቸው፥ እርሶ በኬሚስትሪው እንዳይቀደሙ” ብዬ መምከሬን ነው።
በጠቅላይ ሚንስትሩ ዳተኛነት እጅግ በጣም ባዝንም፥ አብዝቼና አምርሬ የምፈልገው ስልጣን እንዲለቁ እንጂ ምድርን እንዲለቁ አልነበረም፣ አይደለም፣ አይሆንምም። ይህ ግምቴ ፉርሽ ሆኖ ባየው ከማንም ባላነሰ ደስተኛ እንደምሆን አውቃለሁ። እርሳቸው ውድ የሆኑለት፣ ለእርሳቸውም የተወደደ ነፍስና ፍጡር ይብዛም ይነስም በዚህች ዓለም ላይ ከመኖሩም በላይ፥ ለሰው ሞትን መመኘት ከሀጢያቶች ሁሉ በላይ ሀጢያት ነው። ደግሞም፦ ማንም ይሁን ማን … ኢትዮዽያዊ እስከሆነ ድረስ እርስ በእርስ እንጠፋፋ እንጂ የውጭ ጠላት በግልፅም ይሁን በስውር … በማናለብኝነት ገብቶ ከመቶ ምናምን ሚሊዮኑ ነፍስ አንዲቷን እንኳ እንዲያጎድል ምኞቴም ፈቃዴም አይደለም።
ኣማራው ግን አስቀድመህ ተዘጋጅ። ድርድሩ "ሰጥቶ መቀበል" በሚለው ልማዳዊ ፈሊጥ ተጠናቋል። ህወሃት ትጥቅ ይፈታል፣ አሳማው ብአዴንም ወልቃይትን "በቅርብ ጊዜ በህዝብ ውሳኔ ይፈታል" በሚል መደለያ ቃል ለህወሃት አስረክቦ እንደ ልማዱ በህዝብ ደም ይደምቃል።
Re: አቁስሎ አካሚዎች ... ገድሎ አልቃሾች
Please wait, video is loading...
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: አቁስሎ አካሚዎች ... ገድሎ አልቃሾች
ሰላም Kibramlak; thank you for the comment. ለምንና ከምን ተነስተህ እንዲህ እንዳልክ በሚገባ እረዳለሁ።
ወደ ሃሳቦችህ ስመለስ፦ ካነሳሃቸው ሶስት ነጥቦች መካከል "ጠ/ሚሩ ታሟል ወይ እሚለው ምን ያህል እርግጠኛ ነው?" ያልከው ተገቢና ተቀዳሚ ጥያቄ ነው ብዬ ባምንም፥ እስከ አሁን እዚህም እዚያም ከሚፃፉ ተባራሪ ሪፖርቶች ውጪ እውነት አዘል መረጃ አልተገኘም። ከላይ ለፃፍኩት ጽሑፍ መነሻዬም የራሴ ትዝብትና incidental reasoning ነው።
ከጠቅላይ ሚንስትሩ ነው ቢባልም የጠቅላይ ሚንስትሩ ጣቶች እንዳልፃፉት ከፍተኛ ግምት ባለኝ “ኢትዮዽያ ታመስግን” ፅሑፍ ላይም ቢሆን አንዳንዱ ሐሳብ (statemet) ብዙ እንድትጠይቅ ያደርግሃል። ለምሳሌም፦ ህዝቡም ባይሆን መንግስት “የከፍታ ዘመናችን ነው” ብሎ በሚያምንበትና “ጦርነትን አቁሜ ወደ ሰላም እየገባሁ ነው” በሚልበት "የበረከት" ወቅት … ያለፉትን ችግሮቻችንን በአንድነትና በፅናት እንዳለፈን ሁሉ ይህንንም ችግር ተባብረን እንደምንሻገረው አያጠራጥርም ሲል በኣንድ ጊዜ ከምስጋና ወደ ምህላ አውርዶህ የሆነ ችግር ላይ እንደገባን ይጠቁምሃል።
ቀጣዩ፦ "ህዝብ እንደ እንሰሳ ሲታረድ ጠ/ሚሩ ለምነው በሰው ህይወት ይቀልዱ የነበር? " ጥያቄህ ደግሞ የእኔም ጥያቄ ነው። የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር የህዝቦችን ደህነነት ማስከበር ሳይሆን ስንዴ ማጨድ የሆነ ይመስል … ሰዎች እየሞቱም ቢሆን ስንዴ አምርተን ወደ ውጭ መላክ ከቻልን አሸንፈናቸዋል፣ አላማችንንም አሳክተናል ሲሉ መናገራቸው አሳፋሪ ነበር። በኣንድ በኩል ለሚፈሰው የኣማራ ህፃናትና አረጋውያን ትኩስ ደም ግድ ሳይኖራቸው የኤርዶጋን ትኩሳት አሳስቧቸው "አምላክ ይማሮት!" ብለው ሲናገሩ ትሰማቸዋለህ። እየፈሰሰ ያለን የአረጋውያን ደም እንዲያስቆሙና ሀዘኔታም እንዲኖራቸው የጠየቃቸውን ሰው እየዘለፉ፥ በዛው መድረክ ላይ የአረጋውያንን እንባ ቀላል እንዳይመስላችሁ ... በዚህ ክረምት ቤቶቻቸውን አድሶ የእነርሱን እንባ ማበስ ለአምላክ እንደማበደር ነው ብለው ሲመክሩ ትሰማቸዋለህ። በእውነት ብዙ ማለት ቢቻልም ይሰለቻልና ይህን እዚህ ላይ አቁሜው ወደ ሦስተኛው ጥያቄህ ልሻገር።
እርግጥ ነው ነፍስ ክብደት፣ ወርድ፣ ስፋትና ርዝመት የላትም። ኣንዱን ከኣንዱ ለማበላለጥ በኪሎም ሆነ በሊትር አልያም በሜትር መለካት አይቻምልም። የህፃኑ ነፍስ ከአዋቂው፣ የኣንዱም ነፍስ ከብዙሃኑ እኩል ነው የሚል እምነት አለኝ። ገንዘብም ሆነ አሁን የደረስንበት ምድራዊ እውቀት አንዲቷንም ነፍስ ከሞት ማስነሳት እንደማይችል ሁሉ፥ አንዲቷም ነፍስ በእከሌም ጠፋች በእከሊት ጉዳቱ እኩል ነው ሊባል ይችላል። ነገር ግን “ከሞቱ አሟሟቱ” እንደሚባለው የየትኛውም ኢትዮዽያዊ ግለሰብ ህይወት በውጭ ሀገራት ፍላጎትና እጅ ቢጠፋ (ሲጠፋ) እጅግ ይቆጨኛል! ከፍተኛ የሆነ መጠቃት ይሰማኛል! ይህን ስል ግን እኔን ብቻ ነው ማለቴ ሳይሆን አንተንም፣ ሌሎች ብዙዎችንም እንደሚጫምር አልጠራጠርም።
Kibramlak, ማንም መገደል (መሞት) የለበትም እያልኩ ግን አይደለም። እውነት ለመናገር እንደ ኢትዮዽያዊነቴም ሆነ እንደ ኣማራነቴ ከውጭ ጠላቶች ጋር አብረውም… በውስጥ ጥላቻ ታውረው በሀገሬም ላይ ሆነ በብሔሬ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ብዬ የማምናቸው ግለሰቦች ዛሬም ድረስ በምድር ላይ ቆመው እየተራመዱ ነው። አጋጣሚና ዕድሉን ባገኝ እነዚህ ግለሰቦች ዘጠኝ ነፍስ ቢኖራቸው እንኳ ያለርህራሔና ይቅርታ ዘጠኙንም ከመቀማት ወደኃላ አልልም። ነገር ግን ከዘጠኙ ኣንዲቷም ብትሆን በውጭ ሀገራት ሰዎች እንድትወሰድ አልወድም። ብሳሳትም ያ ነው እምነት እና ፍላጎቴ። After all ... He created me in His IMAGE, not in His CHARACTER
የእዚህ አስተያየቴ ማጠቃለያ እውነት ደግሞ ይህ አንተ ያልከው ነው፦ አንድ ጎሰኛ ቢሄድ ሌላ ጎሰኛ ስለሚመጣ ይህ የጎሳ ህገመንግስት እስካለ ድረስ የሰው ነፍስ እንደረከሰ ይቀጥላል። ትክክል! እኔም በአንተ ሓሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ።
መልካም ሰንበት ወንድም ክብርአምላክ

ሰላም Sarcasm; thank you for the post.
Abel Asrat ይህን ለቀልድ ብሎት፥ አንተም ለጨዋታው ያህል ከሆነ የለጠፍከው አብረን ፈገግ እንበል
በእርግጥ ጨረር ኣንዱ የማጥቂያ መሳሪያቸው እንደሆነ ባውቅም ከምክንያቱ ጋር ግን ፈፅሞ አልስማማም። ምዕራብያኑ ዛፍ በየአካባቢያችን አይደለም … በየአልጋችን ራስጌ ብንተክል ጉዳያቸው አይደለም። ነገሩ ሌላና ሰፊ ነው። ብዙ ማለት ቢቻልም እንደው ለጥቆማ ያህል የቅርቡን የጠቅላይ ሚንስትሩን የፓርላማ ንግግር ማዳመጥና ሰገነት ላይ ከተቀመጡት ነጮች መካከል አንዳንዶቹ ላይ ይታይ የነበረውን የፊት ገፅታ ማንበብ ትንሽ ፍንጭ ይሰጣል።
By the way, በስተመጨረሻ … ማን ከላይ ማን ከታች እንደሚደረደር ገና ባናውቅም መቼም በድርድሩ ደስተኛ ነህ የሚል እምነት አለኝ። ደግሞ … የወይዘሮ አዳነች አበቤ “አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይቀዳል” ቅኔ ለእኔ እንደገባኝ … አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይኮረጃል ማለታቸው ነው፥ ከእነ ወይዘሮ ደራርቱ ቱሉና ከወይዘሮ ጡሩነሽ ዲባባ
ነው ወይስ ... ከእነ አቶ ምሩፅ ይፍጠር (ነፍስ ይማር!) ይቀዳል ማለታቸው ነው ብዬ ላለዝበው? Just kidding
CONGRADULATION ብያለሁ።
መልካም ሰንበት ሳርካዝም
Abel Asrat ይህን ለቀልድ ብሎት፥ አንተም ለጨዋታው ያህል ከሆነ የለጠፍከው አብረን ፈገግ እንበል
በእርግጥ ጨረር ኣንዱ የማጥቂያ መሳሪያቸው እንደሆነ ባውቅም ከምክንያቱ ጋር ግን ፈፅሞ አልስማማም። ምዕራብያኑ ዛፍ በየአካባቢያችን አይደለም … በየአልጋችን ራስጌ ብንተክል ጉዳያቸው አይደለም። ነገሩ ሌላና ሰፊ ነው። ብዙ ማለት ቢቻልም እንደው ለጥቆማ ያህል የቅርቡን የጠቅላይ ሚንስትሩን የፓርላማ ንግግር ማዳመጥና ሰገነት ላይ ከተቀመጡት ነጮች መካከል አንዳንዶቹ ላይ ይታይ የነበረውን የፊት ገፅታ ማንበብ ትንሽ ፍንጭ ይሰጣል።
By the way, በስተመጨረሻ … ማን ከላይ ማን ከታች እንደሚደረደር ገና ባናውቅም መቼም በድርድሩ ደስተኛ ነህ የሚል እምነት አለኝ። ደግሞ … የወይዘሮ አዳነች አበቤ “አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይቀዳል” ቅኔ ለእኔ እንደገባኝ … አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይኮረጃል ማለታቸው ነው፥ ከእነ ወይዘሮ ደራርቱ ቱሉና ከወይዘሮ ጡሩነሽ ዲባባ
መልካም ሰንበት ሳርካዝም
Re: አቁስሎ አካሚዎች ... ገድሎ አልቃሾች
ሰላም አሰገድ
ለሶስተኛው ጥያቄየ ያነሳኸውን ሀሳብ እቀበለዋለሁ ፣ የውጭ ሀይል በአንድ ሉአላዊት ሀገር ጣልቃ ሲገባ ለማንም ሀገሬ ብሎ ለሚያስብ ሁሉ ያስቆጫል፣፣ ለአብነትም ያህል ባለፉት ሁለት አመታት በአባይ ግድብ ምክንያት ከግብፅ ጋር ተያይዞ አንዳንድ የውጭ መንግስታት (በዋነኛነት ምዕራባውያን የምንላቸው መካከል) ሲያደርጉ በነበረው ሸር አና ሴራ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ በሚባል መልኩ (ከውስጥም ከውጭም) በሚያስደምም መልኩ ነበር ተቃውሞውን ያሰማው ፣ "ከመንግስት" ጎንም የቆመው፣፣ ይህም የሆነበት ምክንያት አንድም የሀገርን ጥቅም አሳልፎ ላለመስጠት ሲሆን ሁለተኛው ምክንያት የአብይ አህመድ መንግስት በትክክል ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ህዝብ እየጠበቀ ነው በሚል ስሜት ነበር፣፣
አሁን ቆመን ስናይ የመጀመሪያው ምክንያታችን (የሀገርን ጥቅም አሳልፎ ላለመስጠት የሚለው) ዘመን የማይሽረው የኢትዮጵያዊነት መለያችን ነው ብየ አስባለሁ፣፣ ወደ ሁለተኛው ምክንያት ስንመጣ ግን ነገሩ የተገላቢጦሽ እንደሆነ ነው የሚሰማኝ፣ አብይ በአፉ እንጅ በተግባሩ ለኢትዮጵያ ጥቅምም ሆነ ለህዝቡ ጥቅም አልቆመም፣ ፣ ይልቁንም የአንድ ጎሳ ስርአትን ለማስፋፋት ሲል የሌላውን ህይወት፣ እምነት እና ባህል ለማጥፋት እየሰሩ ላሉ አረመኔ ጎሰኞች ሽፋን እየሰጠ ያለ ለመሆኑ የሚጠራጠር ካለ ቆም ብሎ ያስብ እላለሁ፣፣ "ሸኔን ይደግፋሉ ይባላል" ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ እኮ የሚገርም መልስ ነው የሰጠው (አልደግፉም ሳይሆን ያለው፣ አሉ ስላላችሁኝ አልመልስም ነው ያለው)፣ አሁን በገሀድ እንደሚታወቀው እና በቅርቡ ታየ ደንደአ ተናገረ እንደተባለው (ድምፁን በጆሮየ ስላልሰማሁት) ሸኔ የተባለው በዳቦ ስም የተቀመጠ ግን በብልፅግና ስም የሚንቀሳቀስ የኦሮሙማ ፀረ ኢትዮጵያ ቡድን በመንግስት መዋቅር ቢኖር ከራሱ ከአብይ እውቅና ውጭ ነው ብየ አላስብም፣፣ አብይ እና የእርሱ ገረዶች (ብአዴን) ለምንድን ነው ለሀገር የትሰዋዉን እና ከዛም አልፎ የእራሱን የብይን እና የገረዶቹን ህይወት ከህውሀት ወራሪ ሀይል የታደገውን ፋኖን ለማጥፋት የፈለገው? መልሱ ግልፅ ነው፣፣
ወደዋናው ነጥብ ስመለስ ለህዝብ እና ለሀገር ለቆመ መንግስት የውጭ ሀይል ጎዳው ቢባል ያስቆጣል፣ ያስቆጫል፣፣ ግን በቁጥር ቀዳሚ ለሆነው ለአማራ ህዝብ እንዲሁም በእምነቱ እና በማንነቱ ምክንያት ለተጠቃው ለመላው የኢትዬጵያ ህዝብ መከታ ላልሆነ መሪ ማንም ይሁን ማን ቢያስወግደው ደንታ እይሰጠኝም፣፣ ምክንያቱም የዚህ ሰው በስልጣን መቆይት የህዝቡን ሰቆቃ አባባሰው እንጅ አንድም የተሻለ ነገር አላመጣም፣፣ በታሪክ የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገሩ ትዋርዶ ፣ በንሮ ውድነት ተቆልቶ፣ በፍትህ መዛባት ተረግሞ እያውቅም፣፣ አብይ አህመድ ለብዙሀኑ የኡትዮጵያ ህዝብ የወረደ መቅፀፍት እና እርግማን ነው፣፣ እግዙእብሄር የህዝብን እንባና ብሶት አይቶ ፍርዱን ይስጥ ነው የምለው፣፣
መልካም ሰንበት ላንተም ወንድሜ አሰገድ

Hi Assegid. Hope you are well.Assegid S. wrote: ↑30 Jul 2022, 15:24ሰላም Sarcasm; thank you for the post.
Abel Asrat ይህን ለቀልድ ብሎት፥ አንተም ለጨዋታው ያህል ከሆነ የለጠፍከው አብረን ፈገግ እንበል![]()
በእርግጥ ጨረር ኣንዱ የማጥቂያ መሳሪያቸው እንደሆነ ባውቅም ከምክንያቱ ጋር ግን ፈፅሞ አልስማማም። ምዕራብያኑ ዛፍ በየአካባቢያችን አይደለም … በየአልጋችን ራስጌ ብንተክል ጉዳያቸው አይደለም። ነገሩ ሌላና ሰፊ ነው። ብዙ ማለት ቢቻልም እንደው ለጥቆማ ያህል የቅርቡን የጠቅላይ ሚንስትሩን የፓርላማ ንግግር ማዳመጥና ሰገነት ላይ ከተቀመጡት ነጮች መካከል አንዳንዶቹ ላይ ይታይ የነበረውን የፊት ገፅታ ማንበብ ትንሽ ፍንጭ ይሰጣል።
By the way, በስተመጨረሻ … ማን ከላይ ማን ከታች እንደሚደረደር ገና ባናውቅም መቼም በድርድሩ ደስተኛ ነህ የሚል እምነት አለኝ። ደግሞ … የወይዘሮ አዳነች አበቤ “አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይቀዳል” ቅኔ ለእኔ እንደገባኝ … አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይኮረጃል ማለታቸው ነው፥ ከእነ ወይዘሮ ደራርቱ ቱሉና ከወይዘሮ ጡሩነሽ ዲባባነው ወይስ ... ከእነ አቶ ምሩፅ ይፍጠር (ነፍስ ይማር!) ይቀዳል ማለታቸው ነው ብዬ ላለዝበው? Just kidding
CONGRADULATION ብያለሁ።
መልካም ሰንበት ሳርካዝም
ድርድሩ ቢሳካ በጣም ደስ ይለኝ ነበር። ሁሉም ኣካላት ድርድሩ እንደ ብቸኛ መፍትሄ መቀበላቸው ራሱ ትልቅ ነገር ነው።
የወይዘሮ አዳነች አበቤ ንግግር በሚመለከት፤ ጊዝያዊ ተረባው ከሚሰጠው chuckle ይልቅ በእውነቱ ከሆነ ሁሉም ማህበረሰቦች አሸናፊዎች ናቸው።
የአቤል አስራት ቅኔው ሊገድሉት የሚፈልጉበት ምክንያት የለም ለማለት ነው። Policy-wise, the West is not too unhappy with PM Abiy. Their big issue is that the country is marching quickly towards a totally failed state and PM Abiy is not quickly resolving the Tigray War and other conflicts in Oromia & other regions. They wanted him to accept that he cannot solve the issue militarily and he needs to urgently resolve the conflicts peacefully.
Checkout below an ex ambassador praising Abiy's economic policies.
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290108