Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሆረስ በጁላይ 22 የጻፍኩት ዘሃበሻ በጁልይ 30 ወሬ ብሎ አቀረበው! የመንግስት ልሳን ማለት ይህ ነው!

Post by Horus » 30 Jul 2022, 02:53

በጁላይ 8 ቀን አቢይ አህመድ ፓርላማ ውስጥ ህመም ላይ መሆኑን ያላስተዋለ ካለ ያ ሰው ትኩረት የለውም ማለት ነው። እስከ ዛሬ የጻፍኩቸውን ፖስቶች ተመልከቱ !