Page 1 of 1

"አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይቀዳል" ከንቲባ አዳነች አቤቤ - የአትለቲክስ ወርቅ ክብር ስላመጡ ጀግኞች

Posted: 28 Jul 2022, 14:47
by sarcasm
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጀግኖች አትሌቶች አቀባበልና የሽልማት ስነ ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፣ አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይቀዳል ብለዋል፡፡

ከንቲባዋ በዓለም አደባባይ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ላደረጉ አትሌቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡



Please wait, video is loading...

Re: "አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይቀዳል" ከንቲባ አዳነች አቤቤ - የአትለቲክስ ወርቅ ክብር ስላመጡ ጀግኞች

Posted: 28 Jul 2022, 19:05
by sarcasm
ቅኔው 😂