Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

አብይ እስልምና ያምርበታል

Post by Ethoash » 27 Jul 2022, 18:26

አንድ ታላቅ ንጉስ የሚለካው ሁለት የተጣሉ ስዎችን በማስታረቅ እጁን ሲለግስ ብቻ ነው። ወድ አብያችን በፈለገው መንገድ በሚያወቀው መንገድ እነዚህ ሁለት የእስልምና ክፍተቶች ለማስታረቅ መፈለጉ ብቻ በቂ ነው። እንግዲህ እኔ ያለኝን ለመለገስ

እስልምናው በሁለት ተክፍሎዋል አንዱ ስንፊ ሲብል ፣ ይሄውም አበሼ ከሚባል ከኢራን የመጣ ይመስለኛል ፣ መሪያቸው ግን አበሻ ነው ይባላል፣ ሁለተኛው ደግሞ የሳውዲዎች አጥባቂዎች ናቸው ። እንግዲህ ቀላሉ መንገድ ልክ እንደኦርቶዶክስ፣ ፔንጤ፣ ወዘተ አይማኖት ሁሉም ጥግ ጥጉን ብይዝ መልካም ይመስለኛል ፣ አንዱ አንዱ ጋ መጥቶ እንዳይረብሽ የራሱ መስጊድ ቢስራላቸውና እራሳቸውን ቢችሉ ጥሩ ይመስለኛል ለዚህ ደግሞ አብይ መቶ ሺ ሚሊዬን መመደብ አለብት ። መሲጊዶች የራሳቸውን ገቢ እንዲያገኙ ፎቅ በመስጊዱ ዙርያ ኖሮ የዛ ሐይማኖት ተከታዬች ቤቱን በመግዛት ወይም በመከራየት ለመስጊዱ ገቢ ያስገባሉ ማለት ነው ስለዚህ መስጊዱ ፎቅ ብቻ ሳይሆን እርሻዎችን የከብት እርባታዎችን ወዘተ በማረግ ገቢውን ያሳድጋል። እንዲህ ከሆነ ደግሞ ስራ ስለሚበዛባቸው አንዱ ከአንዱ ለመጣላት ግዜ አይኖረውም ።


ለምሳሌ መለስ በአንዋር መስጊድ ዙርያ ያሉትን ሱቆች ለእንዋር መስጊድ ስጥቶ ነበር ማለትን ስምቻለሁ ፣ አንዋር መስጊድ ጥገና ይፈልጋል ሲባል። ስለዚህ የመጀመሪያውን መቶ ሚሊዬን ብር አብይ ኢንቨስት ቢያረግ የእስልምናን ጭቅጭቅ አተረፈ ማለት ነው። ሁሉ በገንዘብ ችግሮችን መቆጨት ከተቻለ በጦርነት የምናወጣውን ውጭ ለስላም አርገን በስላም እኖራለን ማለት ነው። መቶ ሚሊዬን የመረጥኩት ታሪክ ቀያሪ ገንዘብ ያስፈልጋል ለወጥ ከፈለግን አንድ ሺህ ሁለት ሺህ ምንም ሊቀይር አይችልምና መስ ስት የለብንም ስላም ለማወረድ፣ ስላም በጣም ወድ ናት በቢሊዬን አናገኛትም ካመለጠችንና በርታ እላለሁ ወንድሜ ፣ ምንም አት ስማ ፣ መንግስት በሃይማኖት ጣልቃ አይግባ የሚሉትን ውሽታቸውን ነው ለምን ከእስላሞች ጋራ አጎበደድክ እያሉ ነው ደግሞም በጣም ያምርብሀል ቁራኑን በሙሉ ያከተምክ ነው የምትመስለውና አላህ ይቅናህ እልሀለሁኝ