Page 1 of 1

ሌባው patriarch

Posted: 27 Jul 2022, 16:52
by Ethoash
እጅ ከፍንጅ ተያዘ Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Patriarch Abune Mathias ፅላት ሊስርቅ ሲል እጅ ከፍንጅ ተያዘ
እንግዲህ ይህ ሌባ ቢሳካለት ኖሮ አስር ኪሎ ወርቅ ይዞ ሊወጣ ነበር ማለት ነው። ይህ አስር ኪሎ ወርቅ በዛሬው የወርቅ ሒሳብ ሲታስብ ስንት ይሆናል በሉኝ 550,770 USD አቀዝቅዘውን ነበር ሲል ዘአበሻ ዘግቦዋል

Re: ሌባው patriarch

Posted: 27 Jul 2022, 18:41
by Ethoash
ከዛሬ በኋላ ሌባው ፓፓስ ብዬ ነው የምጠረው ዘአበሻ ውሬ ጋዜጣ፣