ኢዜማ የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ መደገፍ ግዴታው ነው
የጉራጌ ዞን ኢዜማ የጉራጌ ህዝብ ራስ ገዝነት ትያቄ የክክልነት መብቱ እንዲከበርለትፓርቲው እንዲደግፍ መላ ኢዜማን ጠይቀዋል ። ኢዜማ በጉራጌ ጥያቄ ላይ መግለጫ ማውጣት አለበት ። ከጉራጌ ሕዝብ ድጋፍና ድምጽ የሚጠብቅ ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ብልጽግናም ኢዜማንም ጨምሮ የጉራጌን ህዝብ ጥያቄ ደግፈው ተግባራዊ የማያደርጉ ከሆነ በጉራጌ ምድር መኖርም መንቀሳቀስም መወዳደርም የለባቸውም፣ አይችሉምም!
Re: ኢዜማ የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ መደገፍ ግዴታው ነው
If you are looking for assistance with this, you are better off lobbying OFC. EZEMA does not advocate multinational federation.
EZEMA stood with OPDO/ PP against Sidama, remember? Sidama received help from OFC but not EZEMA. Jawar, Berkeley, Merera etc etc openly advocated for Sidama.
If EZEMA sacrifices its principles and supports you based on ethnic connections as its leadership, funding and support base is manly from where you come from, that looks bad for the party and your idol, Berhanu.
Most of all, you gotta bring in the others within your zone, Mareqo, Qebena and Wollene,. Don't go behind them and apply in their name unless you bring them onboard first. Otherwise, PP will use them against you if you don't consider their views and interest.

eden,
እኔ ፖለቲካዬን የማውቅ ሰው ነኝ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ በጎሳ ብፖለቲካ ተከፋፍላ አትፍረስ የሚል አቋም አለኝ ። ያ ማለት ደሞ የኢትዮጵያ ጎሳዎችና ነገዶች ያላቸው ዴሞክራሳዊ፣ ማሀራዊና ካልቸራዊ ጥያቄዎችና መብቶች አይከበሩ ማለት አይደለም፣ ቀድሜ ማስከበር ግዴታዬ ነው። የሕዝቦችን ባህላዊና ራስ ገዝነት መብት በጎሰኞች ከሚመራ፣ ለዘረኞች መጠቀሚያ ከሚሆነ በኢትዮጵያዊ እና ዜግነት ፓርቲዎች ቢወከል ላገሪቱ አንድነትና የህዝቦች ፍቅር የበለጠ ጥቅም አለው። ጉራጌ እራሱን በራሱ ክልል ለማስተዳደር ዘረኛን የጎሳ ፖለቲካ አጥንጣኝ መሆን አይገባውም የለበትም ። ግን መብቱን የሚፈፉትና ከፋፍለው ሊያጠፉት የሚሞክሩት አካሎች እያደረጉ ያሉት ይህን ነው።
መለስ ጉራጌን በትኖ ጸረ ጉራጌ ፖሊሲ ስላካሄደ በምርጫ ድባቅ ከተነዋል ። ከስልጣንም አውርደነዋል ። በዛሬ አመቱ ምርጫ አቢይ ሙሉ በሙሉ ያሸነፈውና ኢዜማ በጉራጌ ሙሉ በሙሉ የተሸነፈው የጉራጌን ህዝብ ጥያቄ ስላልደገፈና ለህዝቡ ተገቢ የክልልነት መብት ስላልቆመ ነው ።
ከላይ ያለው ጉራጌ ኢዜማ ፓርቲ ወኪል የሚለው ያንን ነው። ዛሬ ብልጽግናም ሆነ ኢዜማ የጉራጌን ክልልነት ጥያቄ ካልደገፉ ሁለቱም ፓርቲዎች ከጉራጌ ይወገዳሉ ። በኢትዮጵያ ከተሞችና ባለም ላይ ያለን ጉራጌዎች ሁሉ ድምጽና ድጋፍ የምንሰጠው የህዝባችንን መበት ለደገፉ ፓርቲዎች እና መሪዎች ብቻ ነው። ይህን አቋማችን በግልጽና በገሃድ ነው ለሁሉም አገር አቀፍ ፓርቲዎች የምናሳውቀው ። ፖለቲካ ማለት ይህ ነው ። ፖለቲካ ማለት ለያንዳንዱ አካባቢና ህዝብ ጥያቄዎች መሟገት ማለት ነው።

eden wrote: ↑27 Jul 2022, 16:02If you are looking for assistance with this, you are better off lobbying OFC. EZEMA does not advocate multinational federation.
EZEMA stood with OPDO/ PP against Sidama, remember? Sidama received help from OFC but not EZEMA. Jawar, Berkeley, Merera etc etc openly advocated for Sidama.
If EZEMA sacrifices its principles and supports you based on ethnic connections as its leadership, funding and support base is manly from where you come from, that looks bad for the party and your idol, Berhanu.
Most of all, you gotta bring in the others within your zone, Mareqo, Qebena and Wollene,. Don't go behind them and apply in their name unless you bring them onboard first. Otherwise, PP will use them against you if you don't consider their views and interest.
Really?
The guy knows already their views and interests because they have already shown their middle fingers to him as a result of which the guy is now shopping for support from the residents of the Moon. Dumb like the door knob!
Re: ኢዜማ የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ መደገፍ ግዴታው ነው
Horus - I recently heard Beyene Petros defending the inception of the so-called southern nations & nationalities. He implied that it was created by him, Fekade Gedamu, Assefa Chabo, etc to counter TPLF’s sinister plan to dismantle Ethiopia in general. They might have thought they would be stronger together to counter OLF’s & Woyane’s pressure but they ended up being errand runner of TPLF’s top-down political manipulation. While I recognize the rights of each tribe to govern themselves through independent killil, wouldn’t that make it easier for Oromia extremists to easily push the fragmented tiny regions around? What if they are implicitly prompting you to go in that direction?
Horus wrote: ↑27 Jul 2022, 20:01eden,
እኔ ፖለቲካዬን የማውቅ ሰው ነኝ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ በጎሳ ብፖለቲካ ተከፋፍላ አትፍረስ የሚል አቋም አለኝ ። ያ ማለት ደሞ የኢትዮጵያ ጎሳዎችና ነገዶች ያላቸው ዴሞክራሳዊ፣ ማሀራዊና ካልቸራዊ ጥያቄዎችና መብቶች አይከበሩ ማለት አይደለም፣ ቀድሜ ማስከበር ግዴታዬ ነው። የሕዝቦችን ባህላዊና ራስ ገዝነት መብት በጎሰኞች ከሚመራ፣ ለዘረኞች መጠቀሚያ ከሚሆነ በኢትዮጵያዊ እና ዜግነት ፓርቲዎች ቢወከል ላገሪቱ አንድነትና የህዝቦች ፍቅር የበለጠ ጥቅም አለው። ጉራጌ እራሱን በራሱ ክልል ለማስተዳደር ዘረኛን የጎሳ ፖለቲካ አጥንጣኝ መሆን አይገባውም የለበትም ። ግን መብቱን የሚፈፉትና ከፋፍለው ሊያጠፉት የሚሞክሩት አካሎች እያደረጉ ያሉት ይህን ነው።
መለስ ጉራጌን በትኖ ጸረ ጉራጌ ፖሊሲ ስላካሄደ በምርጫ ድባቅ ከተነዋል ። ከስልጣንም አውርደነዋል ። በዛሬ አመቱ ምርጫ አቢይ ሙሉ በሙሉ ያሸነፈውና ኢዜማ በጉራጌ ሙሉ በሙሉ የተሸነፈው የጉራጌን ህዝብ ጥያቄ ስላልደገፈና ለህዝቡ ተገቢ የክልልነት መብት ስላልቆመ ነው ።
ከላይ ያለው ጉራጌ ኢዜማ ፓርቲ ወኪል የሚለው ያንን ነው። ዛሬ ብልጽግናም ሆነ ኢዜማ የጉራጌን ክልልነት ጥያቄ ካልደገፉ ሁለቱም ፓርቲዎች ከጉራጌ ይወገዳሉ ። በኢትዮጵያ ከተሞችና ባለም ላይ ያለን ጉራጌዎች ሁሉ ድምጽና ድጋፍ የምንሰጠው የህዝባችንን መበት ለደገፉ ፓርቲዎች እና መሪዎች ብቻ ነው። ይህን አቋማችን በግልጽና በገሃድ ነው ለሁሉም አገር አቀፍ ፓርቲዎች የምናሳውቀው ። ፖለቲካ ማለት ይህ ነው ። ፖለቲካ ማለት ለያንዳንዱ አካባቢና ህዝብ ጥያቄዎች መሟገት ማለት ነው።
Last edited by Selam/ on 27 Jul 2022, 23:06, edited 2 times in total.
Re: ኢዜማ የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ መደገፍ ግዴታው ነው
eden,
የጉራጌ ክልልነት በቀቤናና ማረቆ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ አይደለም። ይህን ስማ! ሃዲያ ክልል መሆን እፈልጋለሁ ብሎ በዞኑ ምክር ቤቱ ወስኗል። አሁን ጉራጌ ሆሳዕናን ደሞ እንዲያለማ ማድረግ አለብን እያሉ ሲያሴሩ እነ ሺመልስ ሃዲያዎች ምን ቢሉ ጥሩ ነው! ጉራጌ ከኛ ጋር ክለስተር ከሆነ ክልል መሆኑን እንተዋለን ብለው ቁጭ!! ሆሳዕናኮ ለራሱ ወጣቶች ስራ መፍጠር አቅቶት ወጣቶቹ ሁሉ ደቡብ አፍሪካ ነው ያሉት ። ስለዚህ ጉራጌ ከዚህ በኋላ የማንንም ከተማ አያለማም! በቃ!
የጉራጌ ክልል 16 ዞኖች ይኖሩታል፤ 4 ትላልቅ ከተሞች ይኖሩታል ። በጠቅላላው ከ12 እስከ 16 የዞን ዋና ከተሞች ይኖሩታል ። ጉራጌ እራሳችን በዙ ብዙ ስራ አለብን ። ስለዚህ መጀመሪያ ብልጽግና ሆነ ሌላ ሰማያዊ ሃይል የጉራጌን መከልስተር እርሱት የማይታሰብ ነው በሏቸው ።
ማረቆና ቀቤና የፈለጉትን የመወሰን መብት አላቸው ። ከጉራጌ ጋር እናድጋለን ካሉ አንድ የጉራጌ ዞን መሆን ይችላሉ ። አይ ብቻችን ልዩ ዞን መሆን እንፈላጋለን ካሉ መብታቸው ነው ። እንደ እኔ ከሆነ ለጉራጌ ሙሉ ፍቅር ከሌላቸው ለብቻቸው ያሻቸውን ቢወስኑ ይሻላቸዋል ። ጉራጌ ከማረቆም ሆነ ቀቤና የሚያገኘው ምንም ነገር የለም ። ስልጤም እንዲሁ ነው ። ስልጤ በቋንቋ፣ ታሪክ፣ ባህል፣ ዘዬ እና ሁሉም ነገር ጉራጌ ነው ። ትግሬዎች የጉራጌን ቁጥር ለመቀነስ አይ ጉራጌ አይደለንም በሉ አሏቸው ። ጉራጌ የትም አልሄደ፣ አደገ ተመነደገ እንጂ!
አሁን ስልጤ ክልልነት ጠይቋል! ካሻቸው ክልል ይሁኑ! ካሻቸው ከጉራጌ ጋር ወደ እናት ነገዳቸው ይመለሱ። ስለዚህ አይደለም ማረቂና ቀቤና የስልጤ ወሳኔ የጉራጌን ክልልነት ማስቆም አይችልም !
ጉራጌ በማንኛውም የኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ፣ ትምህርት፣ ቴክኖሎጂና እውቀት አንድ ክልል አይደለም፣ አንድ አገር በራሱ ማቆም የሚችል ሕዝብና ብቃት አለው! ጉራጌ መብቱን ብቻ ነው የሚፈልገው !! ኬር ለዚትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!

Last edited by Horus on 28 Jul 2022, 03:12, edited 1 time in total.
Re: ኢዜማ የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ መደገፍ ግዴታው ነው
selam,
በፍጹም ያ አይደለም የሆነው ። ቀድሞ ነገር ጉራጌዎች በፍጹም ለትግሬ ፖለቲካ አልተዘጋጁም ነበር ። መለስ ኢህአዴን በጎሳ እንድንደራጅ ፈልጎ አምቢ አልነው። እንዲያውም ወያኔ አዲስ አበባ ሲገባ አደሬው ሸሪፍ ተውፊቅ ለትግሬዎቹ ገንዘብ ሲለግስ ጉራጌ ከጃገማና ሃኢሉ ሻውል ጋር ሆኖ እነ ፕሮፌሰር አስራትን በገንዘብ ይረዳ ነበር። ኦነግ አዲስ አበባ እንደ ገባ ክስታኔ ጉራጌ የሚባል የለም ሶዶ ጉራጌም ኦሮሞ ክልል ውስጥ መግባት አለበት ብለው ክስታኔ በሬፈረንደም ነው ማንነቱን ያስከበረው ። ያኔ ነው አድር ባይ ጂዳ ሶዶ ተብዬ ደሮ ክስታኔ ሆኖ ኖሮ ያኔ በነግርማ ብሩ ሶዶ ጂዳ የሚባል ኦሮሞ ፈጥረው ይሀው እስከ ዛሬ ይነግዱበታል፣ እነ ቦርጫሙ ፕሬዚዳንት ግርማ ማለት ነው። ለማለት የምሞክረው ያኔ እኛ የጎሳ ፖለቲካን በመጠየፍ ለዚያ አልተደራጀንም ነበር ። በመላ ጉራጌዎች ውስጥም አሁን ያለው አይነት የአላማ አንድነትና መናበብ አለነበረንም ። ያማ ሆኖ ቢሆን ስልጤን በውሸት ከራሱ ቤተሰብ አይከፍሉትም ነበር። ጉራጌ ክልል 7 ነበር ። ኋላ ያን አፍርሰው አዋሳ ወሰዱጥ ከዚያ በኋላ ያለው ሁሉም የሚያውቀው ታሪክ ነው። ፕ/ር በየነ የአድርባይነት ፖለቲካ አድባር ነው ። እሱ ምን ግዜም የደቡብ ብሄረተኛ ነው ። እኔ ብዙ አውቀዋለሁ ።

Horus - I am not saying that Gurage people played a role in the formation of southern nations & nationalities. Let alone Gurages, Tigray people didn’t approve any of the charter & killil crap that the frog put together. I am just trying to understand the role of Beyene, Assefa, Fekade, etc. I am not a fan of Beyene Petros either. Something must have been fundamentally wrong with him to abandon genetic science and tuck in behind the most cruel leader in Africa.
Horus wrote: ↑27 Jul 2022, 23:24selam,
በፍጹም ያ አይደለም የሆነው ። ቀድሞ ነገር ጉራጌዎች በፍጹም ለትግሬ ፖለቲካ አልተዘጋጁም ነበር ። መለስ ኢህአዴን በጎሳ እንድንደራጅ ፈልጎ አምቢ አልነው። እንዲያውም ወያኔ አዲስ አበባ ሲገባ አደሬው ሸሪፍ ተውፊቅ ለትግሬዎቹ ገንዘብ ሲለግስ ጉራጌ ከጃገማና ሃኢሉ ሻውል ጋር ሆኖ እነ ፕሮፌሰር አስራትን በገንዘብ ይረዳ ነበር። ኦነግ አዲስ አበባ እንደ ገባ ክስታኔ ጉራጌ የሚባል የለም ሶዶ ጉራጌም ኦሮሞ ክልል ውስጥ መግባት አለበት ብለው ክስታኔ በሬፈረንደም ነው ማንነቱን ያስከበረው ። ያኔ ነው አድር ባይ ጂዳ ሶዶ ተብዬ ደሮ ክስታኔ ሆኖ ኖሮ ያኔ በነግርማ ብሩ ሶዶ ጂዳ የሚባል ኦሮሞ ፈጥረው ይሀው እስከ ዛሬ ይነግዱበታል፣ እነ ቦርጫሙ ፕሬዚዳንት ግርማ ማለት ነው። ለማለት የምሞክረው ያኔ እኛ የጎሳ ፖለቲካን በመጠየፍ ለዚያ አልተደራጀንም ነበር ። በመላ ጉራጌዎች ውስጥም አሁን ያለው አይነት የአላማ አንድነትና መናበብ አለነበረንም ። ያማ ሆኖ ቢሆን ስልጤን በውሸት ከራሱ ቤተሰብ አይከፍሉትም ነበር። ጉራጌ ክልል 7 ነበር ። ኋላ ያን አፍርሰው አዋሳ ወሰዱጥ ከዚያ በኋላ ያለው ሁሉም የሚያውቀው ታሪክ ነው። ፕ/ር በየነ የአድርባይነት ፖለቲካ አድባር ነው ። እሱ ምን ግዜም የደቡብ ብሄረተኛ ነው ። እኔ ብዙ አውቀዋለሁ ።
Re: ኢዜማ የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ መደገፍ ግዴታው ነው
Selam/ wrote: ↑28 Jul 2022, 19:37Horus - I am not saying that Gurage people played a role in the formation of southern nations & nationalities. Let alone Gurages, Tigray people didn’t approve any of the charter & killil crap that the frog put together. I am just trying to understand the role of Beyene, Assefa, Fekade, etc. I am not a fan of Beyene Petros either. Something must have been fundamentally wrong with him to abandon genetic science and tuck in behind the most cruel leader in Africa.
selamHorus wrote: ↑27 Jul 2022, 23:24selam,
በፍጹም ያ አይደለም የሆነው ። ቀድሞ ነገር ጉራጌዎች በፍጹም ለትግሬ ፖለቲካ አልተዘጋጁም ነበር ። መለስ ኢህአዴን በጎሳ እንድንደራጅ ፈልጎ አምቢ አልነው። እንዲያውም ወያኔ አዲስ አበባ ሲገባ አደሬው ሸሪፍ ተውፊቅ ለትግሬዎቹ ገንዘብ ሲለግስ ጉራጌ ከጃገማና ሃኢሉ ሻውል ጋር ሆኖ እነ ፕሮፌሰር አስራትን በገንዘብ ይረዳ ነበር። ኦነግ አዲስ አበባ እንደ ገባ ክስታኔ ጉራጌ የሚባል የለም ሶዶ ጉራጌም ኦሮሞ ክልል ውስጥ መግባት አለበት ብለው ክስታኔ በሬፈረንደም ነው ማንነቱን ያስከበረው ። ያኔ ነው አድር ባይ ጂዳ ሶዶ ተብዬ ደሮ ክስታኔ ሆኖ ኖሮ ያኔ በነግርማ ብሩ ሶዶ ጂዳ የሚባል ኦሮሞ ፈጥረው ይሀው እስከ ዛሬ ይነግዱበታል፣ እነ ቦርጫሙ ፕሬዚዳንት ግርማ ማለት ነው። ለማለት የምሞክረው ያኔ እኛ የጎሳ ፖለቲካን በመጠየፍ ለዚያ አልተደራጀንም ነበር ። በመላ ጉራጌዎች ውስጥም አሁን ያለው አይነት የአላማ አንድነትና መናበብ አለነበረንም ። ያማ ሆኖ ቢሆን ስልጤን በውሸት ከራሱ ቤተሰብ አይከፍሉትም ነበር። ጉራጌ ክልል 7 ነበር ። ኋላ ያን አፍርሰው አዋሳ ወሰዱጥ ከዚያ በኋላ ያለው ሁሉም የሚያውቀው ታሪክ ነው። ፕ/ር በየነ የአድርባይነት ፖለቲካ አድባር ነው ። እሱ ምን ግዜም የደቡብ ብሄረተኛ ነው ። እኔ ብዙ አውቀዋለሁ ።
I understood your question. I am not saying that you implied Gurage's role in the formation of south Killil . I am saying that Fekadu Gedamu couldn't have supported in the clustering of Gurage with South. Gurage's fought to have their own Killil which was Killil7 but lost due to our lack of ethnic organization and cohesion with the various Gurage communities. The reason being that we never bought into ethnic politics. I was personally approached by Meles& co. to join during TPLF/USA effort to form EPRDF. The only one who joined was Kasu Illala. Then of course small time opportunists in Sebat bet and Silte chose to serve TPLF objectives and eventully Gurage was forcefully clustered into the South.