Page 1 of 1

አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ መሆን ከፈለገ የኢትዮጵያዊያን ድምጽ ይስማ! መብታቸውን ያክብር!! ስለእብሪት ውድቀት ከትግሬዎች ይማር!! ዲስኩር ሳይሆን ትህትና! ትህትና! ትህትና!!

Posted: 27 Jul 2022, 04:06
by Horus
THE PEOPLE, THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!

Re: አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ መሆን ከፈለገ የኢትዮጵያዊያን ድምጽ ይስማ! መብታቸውን ያክብር!! ስለእብሪት ውድቀት ከትግሬዎች ይማር!! ዲስኩር ሳይሆን ትህትና! ትህትና! ትህትና!!

Posted: 27 Jul 2022, 06:00
by Wedi
አብቱ ከሞተ 15 ቀን አልፎቷል፡፡ ይህ የዳኔል ክብረት ጹሁፍና ሀሳብ ነው! ይህ ጽሁ የአብይ አህመድ ነው የሚል ሰው ቂል ነው፡፡ ሴረኛ አብይ አህመት ሞቷል!! እባካችሁ ተሎ የተቀበረበትን ቦታ አሳኦን እና ለመቃብሩ ጥላ የሞሆን ችግኝ እንትከልለለት!!🤣😀😃

Re: አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ መሆን ከፈለገ የኢትዮጵያዊያን ድምጽ ይስማ! መብታቸውን ያክብር!! ስለእብሪት ውድቀት ከትግሬዎች ይማር!! ዲስኩር ሳይሆን ትህትና! ትህትና! ትህትና!!

Posted: 27 Jul 2022, 12:51
by Horus
Wedi wrote:
27 Jul 2022, 06:00
አብቱ ከሞተ 15 ቀን አልፎቷል፡፡ ይህ የዳኔል ክብረት ጹሁፍና ሀሳብ ነው! ይህ ጽሁ የአብይ አህመድ ነው የሚል ሰው ቂል ነው፡፡ ሴረኛ አብይ አህመት ሞቷል!! እባካችሁ ተሎ የተቀበረበትን ቦታ አሳኦን እና ለመቃብሩ ጥላ የሞሆን ችግኝ እንትከልለለት!!🤣😀😃
wedi,
አቢይ አህመድ ቢሞት ኢትዮጵያ ምን ትጠቀማለች? ጥላቻና ፖለቲካን መለየት ካልቻልክ ችግር ነው! አቢይ ቢሞት ሺመልስ ነው የሚተካው፣ ልብ በል!