Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ መሆን ከፈለገ የኢትዮጵያዊያን ድምጽ ይስማ! መብታቸውን ያክብር!! ስለእብሪት ውድቀት ከትግሬዎች ይማር!! ዲስኩር ሳይሆን ትህትና! ትህትና! ትህትና!!

Post by Wedi » 27 Jul 2022, 06:00

አብቱ ከሞተ 15 ቀን አልፎቷል፡፡ ይህ የዳኔል ክብረት ጹሁፍና ሀሳብ ነው! ይህ ጽሁ የአብይ አህመድ ነው የሚል ሰው ቂል ነው፡፡ ሴረኛ አብይ አህመት ሞቷል!! እባካችሁ ተሎ የተቀበረበትን ቦታ አሳኦን እና ለመቃብሩ ጥላ የሞሆን ችግኝ እንትከልለለት!!🤣😀😃

Horus
Senior Member+
Posts: 42906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ መሆን ከፈለገ የኢትዮጵያዊያን ድምጽ ይስማ! መብታቸውን ያክብር!! ስለእብሪት ውድቀት ከትግሬዎች ይማር!! ዲስኩር ሳይሆን ትህትና! ትህትና! ትህትና!!

Post by Horus » 27 Jul 2022, 12:51

Wedi wrote:
27 Jul 2022, 06:00
አብቱ ከሞተ 15 ቀን አልፎቷል፡፡ ይህ የዳኔል ክብረት ጹሁፍና ሀሳብ ነው! ይህ ጽሁ የአብይ አህመድ ነው የሚል ሰው ቂል ነው፡፡ ሴረኛ አብይ አህመት ሞቷል!! እባካችሁ ተሎ የተቀበረበትን ቦታ አሳኦን እና ለመቃብሩ ጥላ የሞሆን ችግኝ እንትከልለለት!!🤣😀😃
wedi,
አቢይ አህመድ ቢሞት ኢትዮጵያ ምን ትጠቀማለች? ጥላቻና ፖለቲካን መለየት ካልቻልክ ችግር ነው! አቢይ ቢሞት ሺመልስ ነው የሚተካው፣ ልብ በል!

Post Reply