Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ተሰማ አብሽሮ፣ ፋና ወጊ ጉራጌ! ዘርህ ይባረክ!!

Post by Horus » 26 Jul 2022, 12:53

የሩጫ እስፖርትን የጉራጌ ካልቸር በማድረግ ላይ ያለው ድንቅ መሪ እና ስኬታማ አስልጣኝ ተሰማ አብሽሮ!! እስፖርት እጅግ ወብ የሆነ ኤስተቲክስ ወይም አርት ብቻ ሳይሆን የአካላዊና ሳይኮሎጂያዊ ኬርነት ጤንነት ቁ 1 ምንጭ ነው ። ጉራጌ ለኢትዮጵያ የስራ ካልቸር አስተምሯል! ጉራጌ ለኢትዮጵያ የኢኮሎጂ ካልቸር አስተምሯል ። እነሆ ደሞ የእስፖርት ካልቸር! እስከ ዛሬ የጉራጌ ወጣቶች የሚታወቁት በእግር ኳስ እስፖርት ነበር ። ምስጋና ለተሰማ ከዛሬ ጀምሮ በመላ ጉራጌ ክልል፣ በ16ቱም የጉራጌ ዞኖች ሩጫ የህዝባችን ካልቸር እየሆነ ነው! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!


Horus
Senior Member+
Posts: 42903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ተሰማ አብሽሮ፣ ፋና ወጊ ጉራጌ! ዘርህ ይባረክ!!

Post by Horus » 26 Jul 2022, 13:10

ኬር ኦድ ምን ማለት ነው? ኬሮድ የሚለው ቃል ኬር አውድ የሚለው ታላቅ የጉራጌኛ ቃል ነው ። ኬር (ኬይር) መልካምነት፣ ጉድነስ፣ ድህንነት ሲሆን ፣ አውድ ማለት ንገር፣ ተናገር ማለት ነው ። አውርር (አውራ) ወይም ወሬ የሚለው ጉራጌኛ (speak) ማለት ሲሆን አውድ (tell) ማለት ነው ። ኧውጀ ወይም አዋጅ የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉሙ ዝም ብሎ መናገር ሳይሆን መንገር (tell) ማለት ነው ። ኧውጀ ማለት tale, story ማለት ነው ። ኬራኦድ፣ ኬር አውድ ማለት ከልሳንህ መልካም ነገር ይውጣ፣ ይነገር ማለት ነው!
ኦድ፣ አውድ፣ አውጅ፣ አዋጅ = ንገር/tell/tale
አውር፣ አውርር፣ ወሬ = ተናገር/speak/speech
Last edited by Horus on 26 Jul 2022, 13:39, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ተሰማ አብሽሮ፣ ፋና ወጊ ጉራጌ! ዘርህ ይባረክ!!

Post by Horus » 26 Jul 2022, 13:35

ካልቸር የሚፈጠረው እንደዚህ ነው !


Post Reply