Page 1 of 1

እንደ፥ ሽንፍላ፥ ታጥቦ፥ የማይጠራው፥ ግራ፥ የገባው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤

Posted: 25 Jul 2022, 17:00
by Axumezana
ወደ፥ ግራ፥ ስትል፥ ወደ፥ ቀኝ፥ ነው፥ ይላሉ፤
ወደ፥ ቀኝ፥ ስትሄድ፥ ወደ፥ግራ፥ ነው፥ ይላሉ፥
ወደ፥ ኻላ፥ ስትሄድ፥ ወደ፥ ፊት፥ ነው፥ ይሉሃል፤
ወደ፥ ፊት፥ ስትል፥ ደግሞ፥ ወደ፥ ኻላ፥ ነው፥ይላሉ፥
አንዴ፥ ህዳሴ፥ ግድቡ፥ አያስፈልግም፥ ብለው፥ ድንገት፥ ደግሞ፥ ጠበቃ፥ ይሆናሉ፥ የኮንደሚኔም፥ ግንባታ፥ተቃውመው፥ አሁን፥ ድግሞ፥ የት፥ ደረሰ፥ ይላሉ፤ አሰብ፥ እናስመልሳለን፥ ሲሉ፥ ቆይተው፥ አሁን፥ ደግሞ፥ ከወንድሞቻችን፥ ኤርትራ፥ የበለጠ፥ ወዳጅ፥ የለንም፥ ብለው
የኤርትራን፥ አጀንዳ፥ ይዘው፥ ምክር፥ ቤት፥ ይገባሉ፥
ወያኔ፥ መርዬታችንን፥ ለሱዳን፥ ሰጠብን፥ እያሉ፥ ሲያለቅሱ፥ ከርመው፥ አሁን፥ሱዳን፥ መጥታ፥ ስትነጥቃቸው፥ ትንፍሽም፥ አይሉ፤
ተደምረናል፥ ብለው፥ ቁልቁል፥ ይወርዳሉ፤
እንግዲህ፥ ኦሮሞ፥ ትግራይና፥ ሌሎቹም፥ ተባብረው፥ አደብ፥ ማስገዛትና፥ መግራት፥ነው።
አለበለዝያ፥ አገር፥ ልትፈርስ፥ ነው።

Re: እንደ፥ ሽንፍላ፥ ታጥቦ፥ የማይጠራው፥ ግራ፥ የገባው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤

Posted: 26 Jul 2022, 21:50
by Axumezana
Axumezana wrote:
25 Jul 2022, 17:00

Posted: 31 Dec 2022, 02:33
by Axumezana
Axumezana wrote:
26 Jul 2022, 21:50

ትግራይ፥እርቅ፥ሆኖ፥ ሰላም፥ ሊሆን፥ ነው፥ ሲባሉ፥ እርቅ፥ ሆኖ፥ ትክሻ፥ ለትክሻ፥ ሲነካኩ፥ ከማዬት፥ ከሰይጣንም፥ ቢሆን፥ አብረን፥ እንበጠብጣለን፥ ይሉናል። ስልጣኑን፥ እኞ፥ ካልያዝን፥ የአባቶቻችን፥ አጥንት፥ ይወቅሰናልም፥ ይሉናል፤
እንግዲህ፥ ኦሮሞ፥ ትግራይና፥ ሌሎቹም፥ ተባብረው፥ አደብ፥ ማስገዛትና፥ መግራት፥ነው።
አለበለዝያ፥ አገር፥ ልትፈርስ፥ ነው።

Re: እንደ፥ ሽንፍላ፥ ታጥቦ፥ የማይጠራው፥ ግራ፥ የገባው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤

Posted: 31 Dec 2022, 03:11
by gearhead
የአማራ ድርጅቶች በታሪክ አጋጣሚ ያከማቹትን የሀገር ግንባታ ጥቅማ ጥቅም ላለመልቀቅ ዋስትና የሚሰጣቸውን ስርአት ለመመስረት ጯሂና አንሶላ ተጓታች ፓለቲካ ማራመዳቸው ተፈጥሯዊ ነው!! ለራስህ አትሟገት ማለት አይቻልም!!

ችግሩ እነሱ አይደሉም!! ችግሩ የሌሎቹ በሚያሳፍር ደረጃ መርህ ማጣት፣ እርስ በርስ መባላት፣ ስሜታዊነተት፣ ቅንዝረኝነት፣ ድንዛዜያዊ የእውር ድንብርነት ነው!! PP የፓለቲካ ድርጅት ነው ወይስ የአንድ ሰውን ንግስና የሚሸፍን የበይዎች ክምችት??

መደመርን ለPP ስልጠና ሲሰጥ የነበረው እኮ ብርሀኑ ነጋ ነበር!! GO figure!!

Re: እንደ፥ ሽንፍላ፥ ታጥቦ፥ የማይጠራው፥ ግራ፥ የገባው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤

Posted: 31 Dec 2022, 03:55
by Misraq
Let's look on what Amhara achieved the last 31 years

1-ትግሬ ከኤርትራ ከሱዳንና ከኦነግ ጋር አብሮ በምዕራባውያን እገዛ 4 ኪሎ ገባ

2-ትግሬ ብሄር ብሄረሰቦችን ሰብስቦ አማራን እንዲጠሉ አስተማረ። የጡት ቁራጭ ሃውልትም አሰርቶ ኦሮሞና አማራን አጣላ።

3-ትግሬ ጎረቤት ሃገራትን በሙሉ በማማለል ተቃዋሚ እንዳይገባና እንዳይወጣ አደረገ።

4-ትግሬ የአማራ ክልል ውስጥ ልዩ ዞኖችን በመፍጠር አማራ ጠልነትን በአገው፤ በቅማንትና በከሚሴ ኦሮሞ ማሕበረሰብ አስፋፋ

5-ትግሬ ይህ እኩይ ተግባሩ አልበቃ ብሎት አማራን አማራ ባልሆኑ ምስለኔዎች ይበዘብዝ ጀመረ።

6-አማራም በምርጫ 97 ትግሬን መሳለቅያ አድርጎ ለመጀመርያ ግዜ ብሄር ብሄረሰቦች ላይ ነጥብ አስቆጠረ።

7-ደካማው ትግሬም በፍርሃት ተውጦ ወደ ለየለት ግድያና ዘርፋ ገባ።

8-ትግሬ ሲጠግብ በምዕራባውያን አይዞህ ባይነት ኤርትራን ተነኮሰ

9- በምርጫ 97 የተከፋው አማራ ከፊሉ ወልቃይት አማሮች ቀድመው ወዳደራጁት ውድ አርበኞች ግንባር ተቀላቀለ። ቀልም ቀመሱም ግንቦት 7 ን ተቀላቀለ። ቀሪውም ሰላማዊ ትግል ገባ።

10- የወልቃይት ጥያቄ ተነሳ ። በተጓዳኝም ኦሮሞ ትግሬ ላይ አመፀ።

11-ጥጋብ የነፋው ትግሬ የወልቃይት ኮሚቴዎችኝ ለማፈን ና ለመግደል ወጠነ። በሙከራውም 27 ትግሬ አናት አናቱን ተብሎ ከጎንደር በቃሬዛ ተሸኘ

12-ትግሬ ያስቸኳይ ግዜ አዋጅ አወጀ። ለዛም መልስ ፋኖ መደራጀት ጀመረ።

13-የፋኖና የቄሮ ትግል ከውርጣዋው የኢህአዴግ ትግል ጋር ተጣምሮ ትግሬ ሊቀጥል የማይችልበት ቦታ ደረሰ። ስልጣኑንም ጥሎ ፈርጥጦ መቀሌ ከትመ።

14-ትግሬ ዝግጅቱን አድርጎ ሰሜን እዝን መታ። ኤርትራንም ጎትቶ እርግብ

15-ትግሬ ወልቃይትን ተቀማ። ከ2አመት ብህዋላም ትንበረከከ

አማራም የ31 ዓምቱን የትግሬ ጉዞ ቀለበሰ። 1ሚልዬን ትግራይም አይቀጡ ቅጣት ቀጣ። ትግሬ በደንብ ስለተጠበጠበ ስለ ስላም እንዲሰብ ክ አደረገው።

Re: እንደ፥ ሽንፍላ፥ ታጥቦ፥ የማይጠራው፥ ግራ፥ የገባው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤

Posted: 01 May 2023, 19:56
by Axumezana
Axumezana wrote:
25 Jul 2022, 17:00
ወደ፥ ግራ፥ ስትል፥ ወደ፥ ቀኝ፥ ነው፥ ይላሉ፤
ወደ፥ ቀኝ፥ ስትሄድ፥ ወደ፥ግራ፥ ነው፥ ይላሉ፥
ወደ፥ ኻላ፥ ስትሄድ፥ ወደ፥ ፊት፥ ነው፥ ይሉሃል፤
ወደ፥ ፊት፥ ስትል፥ ደግሞ፥ ወደ፥ ኻላ፥ ነው፥ይላሉ፥
አንዴ፥ ህዳሴ፥ ግድቡ፥ አያስፈልግም፥ ብለው፥ ድንገት፥ ደግሞ፥ ጠበቃ፥ ይሆናሉ፥ የኮንደሚኔም፥ ግንባታ፥ተቃውመው፥ አሁን፥ ድግሞ፥ የት፥ ደረሰ፥ ይላሉ፤ አሰብ፥ እናስመልሳለን፥ ሲሉ፥ ቆይተው፥ አሁን፥ ደግሞ፥ ከወንድሞቻችን፥ ኤርትራ፥ የበለጠ፥ ወዳጅ፥ የለንም፥ ብለው
የኤርትራን፥ አጀንዳ፥ ይዘው፥ ምክር፥ ቤት፥ ይገባሉ፥
ወያኔ፥ መርዬታችንን፥ ለሱዳን፥ ሰጠብን፥ እያሉ፥ ሲያለቅሱ፥ ከርመው፥ አሁን፥ሱዳን፥ መጥታ፥ ስትነጥቃቸው፥ ትንፍሽም፥ አይሉ፤
ተደምረናል፥ ብለው፥ ቁልቁል፥ ይወርዳሉ፤
እንግዲህ፥ ኦሮሞ፥ ትግራይና፥ ሌሎቹም፥ ተባብረው፥ አደብ፥ ማስገዛትና፥ መግራት፥ነው።
አለበለዝያ፥ አገር፥ ልትፈርስ፥ ነው።

Re: እንደ፥ ሽንፍላ፥ ታጥቦ፥ የማይጠራው፥ ግራ፥ የገባው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤

Posted: 01 May 2023, 20:05
by Tog Wajale E.R.
Shettattam Gimmattamm Bissbiss Prostitute Agga*mes ,Soon You Will Be Destroyed Together With Liggaggamm Pentte Galla Bantu Ahmed Abiyot Government By Mighty Shaebia Hamassien Commandos And Mighty Ethiopian Amara Fano Commandos.

https://youtube.com/shorts/6PORee34lwo?feature=share

Re: እንደ፥ ሽንፍላ፥ ታጥቦ፥ የማይጠራው፥ ግራ፥ የገባው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤

Posted: 24 May 2024, 16:12
by Axumezana
Axumezana wrote:
25 Jul 2022, 17:00
ወደ፥ ግራ፥ ስትል፥ ወደ፥ ቀኝ፥ ነው፥ ይላሉ፤
ወደ፥ ቀኝ፥ ስትሄድ፥ ወደ፥ግራ፥ ነው፥ ይላሉ፥
ወደ፥ ኻላ፥ ስትሄድ፥ ወደ፥ ፊት፥ ነው፥ ይሉሃል፤
ወደ፥ ፊት፥ ስትል፥ ደግሞ፥ ወደ፥ ኻላ፥ ነው፥ይላሉ፥
አንዴ፥ ህዳሴ፥ ግድቡ፥ አያስፈልግም፥ ብለው፥ ድንገት፥ ደግሞ፥ ጠበቃ፥ ይሆናሉ፥ የኮንደሚኔም፥ ግንባታ፥ተቃውመው፥ አሁን፥ ድግሞ፥ የት፥ ደረሰ፥ ይላሉ፤ አሰብ፥ እናስመልሳለን፥ ሲሉ፥ ቆይተው፥ አሁን፥ ደግሞ፥ ከወንድሞቻችን፥ ኤርትራ፥ የበለጠ፥ ወዳጅ፥ የለንም፥ ብለው
የኤርትራን፥ አጀንዳ፥ ይዘው፥ ምክር፥ ቤት፥ ይገባሉ፥
ወያኔ፥ መርዬታችንን፥ ለሱዳን፥ ሰጠብን፥ እያሉ፥ ሲያለቅሱ፥ ከርመው፥ አሁን፥ሱዳን፥ መጥታ፥ ስትነጥቃቸው፥ ትንፍሽም፥ አይሉ፤
ተደምረናል፥ ብለው፥ ቁልቁል፥ ይወርዳሉ፤
እንግዲህ፥ ኦሮሞ፥ ትግራይና፥ ሌሎቹም፥ ተባብረው፥ አደብ፥ ማስገዛትና፥ መግራት፥ነው።
አለበለዝያ፥ አገር፥ ልትፈርስ፥ ነው።

Re: እንደ፥ ሽንፍላ፥ ታጥቦ፥ የማይጠራው፥ ግራ፥ የገባው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤

Posted: 24 Jul 2024, 16:15

Posted: 24 Jul 2024, 16:30
by Union
:lol:
Brother Misraq, you stated nothing but facts!

We don't need to lie!

አሁን axumQzenam እዬዬ እያለ እያለቀሰ ነው ሌሊት እና ቀን። ፋኖን ከመሳደብ ሌላ ምን ምርጫ አለው :lol:

Misraq wrote:
31 Dec 2022, 03:55
Let's look on what Amhara achieved the last 31 years

1-ትግሬ ከኤርትራ ከሱዳንና ከኦነግ ጋር አብሮ በምዕራባውያን እገዛ 4 ኪሎ ገባ

2-ትግሬ ብሄር ብሄረሰቦችን ሰብስቦ አማራን እንዲጠሉ አስተማረ። የጡት ቁራጭ ሃውልትም አሰርቶ ኦሮሞና አማራን አጣላ።

3-ትግሬ ጎረቤት ሃገራትን በሙሉ በማማለል ተቃዋሚ እንዳይገባና እንዳይወጣ አደረገ።

4-ትግሬ የአማራ ክልል ውስጥ ልዩ ዞኖችን በመፍጠር አማራ ጠልነትን በአገው፤ በቅማንትና በከሚሴ ኦሮሞ ማሕበረሰብ አስፋፋ

5-ትግሬ ይህ እኩይ ተግባሩ አልበቃ ብሎት አማራን አማራ ባልሆኑ ምስለኔዎች ይበዘብዝ ጀመረ።

6-አማራም በምርጫ 97 ትግሬን መሳለቅያ አድርጎ ለመጀመርያ ግዜ ብሄር ብሄረሰቦች ላይ ነጥብ አስቆጠረ።

7-ደካማው ትግሬም በፍርሃት ተውጦ ወደ ለየለት ግድያና ዘርፋ ገባ።

8-ትግሬ ሲጠግብ በምዕራባውያን አይዞህ ባይነት ኤርትራን ተነኮሰ

9- በምርጫ 97 የተከፋው አማራ ከፊሉ ወልቃይት አማሮች ቀድመው ወዳደራጁት ውድ አርበኞች ግንባር ተቀላቀለ። ቀልም ቀመሱም ግንቦት 7 ን ተቀላቀለ። ቀሪውም ሰላማዊ ትግል ገባ።

10- የወልቃይት ጥያቄ ተነሳ ። በተጓዳኝም ኦሮሞ ትግሬ ላይ አመፀ።

11-ጥጋብ የነፋው ትግሬ የወልቃይት ኮሚቴዎችኝ ለማፈን ና ለመግደል ወጠነ። በሙከራውም 27 ትግሬ አናት አናቱን ተብሎ ከጎንደር በቃሬዛ ተሸኘ

12-ትግሬ ያስቸኳይ ግዜ አዋጅ አወጀ። ለዛም መልስ ፋኖ መደራጀት ጀመረ።

13-የፋኖና የቄሮ ትግል ከውርጣዋው የኢህአዴግ ትግል ጋር ተጣምሮ ትግሬ ሊቀጥል የማይችልበት ቦታ ደረሰ። ስልጣኑንም ጥሎ ፈርጥጦ መቀሌ ከትመ።

14-ትግሬ ዝግጅቱን አድርጎ ሰሜን እዝን መታ። ኤርትራንም ጎትቶ እርግብ

15-ትግሬ ወልቃይትን ተቀማ። ከ2አመት ብህዋላም ትንበረከከ

አማራም የ31 ዓምቱን የትግሬ ጉዞ ቀለበሰ። 1ሚልዬን ትግራይም አይቀጡ ቅጣት ቀጣ። ትግሬ በደንብ ስለተጠበጠበ ስለ ስላም እንዲሰብ ክ አደረገው።

Re: እንደ፥ ሽንፍላ፥ ታጥቦ፥ የማይጠራው፥ ግራ፥ የገባው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤

Posted: 24 Jul 2024, 17:33
by Axumezana
ስልጣኑን ተቀምቶ ትግሬ ትግሬ ይላል
ፒፒ ፒፒ ብሎ ባርነት ገብተዋል
ቅጣትህን ተቀበል ድሮ ነግረነሃል
ብትጮህ ሰሚ የለም ወንድምህን ክደሃል