Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Commission of Human Rights Experts vs ወግ አጥባቂዎች

Post by Ethoash » 25 Jul 2022, 16:37

Commission of Human Rights Experts come to Ethiopia to give Ethiopians and Dr. Abiy exist mechanize without losing face.

after all this Commissioner try to stop us from killing our own brother and sister how in hell can be wrong thing but there are few ወግ አጥባቂዎች trying their hard to stop Dr. Abiy from accepting this deal and in fact they want him to reject those good doer white uninvited them in to Ethiopia or kick them out of Ethiopia

ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ አለ አማራ፣

እነዚህ የግብፅ ተላላኪዎች ጦርነቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ፣ አንድ ሺህ ዶላር ለማግኘት ፣ለአንድ ሺህ ዶላር ብለው አገር ይሽጣሉ ያለዚያ ማን ነው ወንዳታ እሱ ራሱ የሚዘምት ማንም የለም እንደታማኝ ለማኝ በዘመቻ ቀልደው ወፍረውና ቀልተው ለመመለስ ካልሆነ በስተቀር ማ ነው የሚዘምተው ማንም የለም የደሀን ልጆች ለማስ ጨረስ አብይን ብለው ብለው ይላሉ በምን አቅማችን ፣ ነገ የኢትዬዽያን አይሮፕላን አሜሪካና ኢሮፕ አይምጣ ቢሉ እኮ የእየር መንገዳችንን ሳንወድ ነው የምንሽጥላቸው በርካሽ ቻይናም ብድሩዋ ካልተመለስላት ግድብና አየር መንገዱን ትጠቀልለዋለች።

ዝምባቡዬ አየር መንገዱዋን ያፈራረሱት እኮ ኢሮፓ አይምጣ በለው ነው። ወንድም አብይ ተሳስተህ የነዚህ ቡዳ አማሮች ምክር ስምተህ ጉድ እንዳት ሆን ። የስባዊ ድርጅቶች ውሃ፣ ኤሌትሪክ፣ ስልክ ልቀቅ ብለውኛል ብለህ ልቀቀው ወይም በሁለቱ ሴቶች ምክን ያት ስልክ ለቂቃለሁኝ በል ምን ችግር አለው ። ምንም አማሮችን አት ስማ ከዚህ በፊትም ነግሬህ ነበር ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት አሁንም እነግርሀለሁ አማሮችን በፍፁም አት ስማ ። በዚህ በአጭር ግዜ እነሱን በለመስማት ህ ጥሩ እድገት እያሳየህ መጥተሀል እና ቀጥልበት በአሽናፊነት ትወጠዋለህ