Re: "ደስታ ይዘው ለመጡ፤ አዲስ አበባ ሲገቡ ሃዘን ግን ሽልማት ይሰጣቸዋል!" Ethio 360 ስለ የአትለቲክስ ወርቅ ክብር ላመጡ ጀግኞች
ዛሬ ደግሞ አቶ ሀብታሙ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሚናገር ያለው።
አንደኛ ስልኩን ለቀቅ አርጉት
ሁለተኛ የአባይን ልጅ ዋሃ ጠማት ፣ ወሃውንም ለቀቅ አርጉት
ሶስተኛ አማሮች ቤት ስትሰሩ መሰረቱ ይቀድማል ልክ እንደጭቃ ቤት አይደለም ፣
አራተና ትምህርት ቤቱ ፈረስ ማለት ፣ መሬቱ ውሃ አዘል ነው ማለት ነው ቆፍሩ ውሃ ታገኛላቹሁ ማለት ነው።
አምስተኛ ፣ ስለታሪካዊ ቤቶች ይህም መልካም ነው የሚስማ ከተገኘ
ስድስተኛ ካሜራ ስልክ አያያዝ ፣ ይህ ቪድዬ ያሳያችዋል ። ቨርቲካል አትያዙት ፣ በጎን ከያዛቹሁት በጣም ደስ የሚል ፎቶ ማንሳት ትችላላቹሁ ብቻ ሳይሆን ብዙ ሚድያ ላይ መለጠፍ ያስችላቹዋል። ለምሳሌ በጣም የሚደብር ጥቁር መስመር አይኖረውም በዩቱብ ላይ ሲለጠፍ ። ሞክሩት በአግድምና በቁመቱ ይዛቹሁ ዩቱብ ላይ ለጥፉትና እዩት በቁሙ ያነሳቹሁት ፎቶ ጥቁር መስመር ያበጃል እና በጣም አስጠሊታ ፎቶ ይሆናል
ትግሬዎቹ ስላልገደሉት ይህ ስው ዛሬ ለእነሱ ሳይሆን ለአቅ ትግሬዎችን ይደግፋል ተብሎ ሊከሰስ ይችላል። ግን እወነት ከመናገር የሚከለክለኝ የለም ብሎ እወነትን በመናገር ያለ ፋኖ ነው።