Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19269
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

The depth of corruption in Ethiopia!

Post by Axumezana » 25 Jul 2022, 13:12

Action, Action .............Action!


https://www.dailymaverick.co.za/article ... cle-trade/

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The depth of corruption in Ethiopia!

Post by Ethoash » 25 Jul 2022, 15:05

ይህ እኮ ምንም አዲስ ነገር የለውም አሜሪካኖች Prohibition in the United States was a nationwide constitutional ban on the production, importation, transportation, and sale of alcoholic beverages from 1920 to 1933

Following the ban, criminal gangs gained control of the beer and liquor supply in many cities. By the late 1920s, a new opposition to Prohibition emerged nationwide. Critics attacked the policy as causing crime, lowering local revenues, and imposing "rural" Protestant religious values on "urban" America.[3] Prohibition ended with the ratification of the Twenty-first Amendment, which repealed the Eighteenth Amendment on December 5, 1933, though prohibition continued in some states. To date, this is the only time in American history in which a constitutional amendment was passed for the purpose of repealing another.

አንድ ነገር ስተከለክል ወንጀለኞችን ነው የምትጠቅመው፣ ወንጀለኞቹ ያ የተከለከለው ነገር በጣም ወድ ስለሆነ አርተፍሻሊ እነሱ ትርፍን በጣም ከፍ ያረገዋል ። አንደ መኪና በአንድ ሺ ዶላር የሚከዛወን አንተ መንግስት ብቻ ስለሆንክ አስር እና ሃያ ሺ ዶላር ከመሽጥ ብትፈልግ ማን ይስማሀል ። ከኬን ያ አምጠተው በርካሽ መሽጣቸው ወርቅ ነው ። ለምን ወንጀለኛ መንግስት ያላአግባብ አምስት መቶ እጅ ታክስ ልጫንብህ ሲል እሺ ብለህ እንደ ኤርትራኖች መበዝበዝ የለብህም ። ይህ ደግሞ ገንዘቡ ቀጥታ ወደ መንግስት እጅ አይገባም ዱባይ ሀብታሙዋ አገር እንኩዋን በኛ ሞኝነት ዶላር ት ስራብናለች፣ ቀጥሎም የመንግስት ስራተኞችም ጥቅም ያገኛሉ በዚህ ወንጀል ወስጥ የማይጠቀመው መንግስትና ሕዝብ ነው አደጋ ካልደረስበት ፣ ያለበለዚያ ሕዝብም በርካሽ መኪና ያገኛል መለት ነው

ለዚህ መፍት ሄው ቀላል ነው አምስት መቶ ታክሱን ማንሳትና በነፃ የኤሌትሪክ መኪናዎች በሙሉ እንዲገቡ ማረግ ነው። ሕዝቡ ቤንዚን ስላንገበገበው ወደ ኤሌትሪክ ሀይል መኪናውን ሲቀይር ሁላችንም እንጠቀማለን ማለት ነው። በቤንዚህ የሚነዱትን መኪናዎች መልስን ለኬንያዎች በመሽጥ እንገላገላቸዋለን ማለት ነው።

ለምን ብሎ ነው የኤሌትሪክ መኪና በነፃ የሚያስገቡት ካልከኝ, አንደኛ አገር ውስጥ ሲገጣጠሙ ጥቅም እናገኛለን ፣ የሚገጣጥሙት ስራተኞች ታክስ ይከፍላሉ፣ መኪናውም ሲሽጥ ትንሽ ታክስ እናገኛለን ሌላው ደግሞ መንግስት ቤንዚን ስለማይገዛ ብቻ በቢሊዬን ያተርፋል ማለት ነው። መኪናውም በጣም ቅናሽ ስላለው ፣ ኬንያና ሱማሌ-ላንድ የኤሌትሪክ መኪና ቢያመጡም ከአገር ውስጥ ከሚስሩት አይረክሱም ማለት ነው። ለምን ቻይናና ጃፓን ከጣጣሚዎች ስራተኞች ከኢትዬዽያ ኢንጅነሮች በላይ ስለሚከፈላቸው በተሀምርም ዋጋው አይገኛኝምና እኛ እንደውም ለአፍሪካ የኤሌትሪክ መኪና መላክ እንጀምራለን በደንብ ከስራንበት ፣
Last edited by Ethoash on 25 Jul 2022, 15:22, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19269
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: The depth of corruption in Ethiopia!

Post by Axumezana » 25 Jul 2022, 15:10

Agreed!

Post Reply