Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Do you agree with this: Haile Gebre-Selassie gave birth of many runners for today's Ethiopia?

Poll ended at 06 Aug 2022, 11:09

1) Yes, he has been role model and force behind modern day athletes nation-wide
4
80%
2) No, running is a just tradition or a cultural sport
1
20%
3) Other, explain
0
No votes
 
Total votes: 5

Abere
Senior Member
Posts: 15495
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Do you agree with this: Haile Gebre-Selassie gave birth of many runners for today's Ethiopia?

Post by Abere » 25 Jul 2022, 11:09

1) Yes, he has been role model and force behind modern day athletes nation-wide
2) No, running is a just tradition or a cultural sport
3) Other, explain it.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Do you agree with this: Haile Gebre-Selassie gave birth of many runners for today's Ethiopia?

Post by Ethoash » 25 Jul 2022, 14:09

አቶ አቡዋሯው

እኔ ደግሞ ሐይሌ ልደቱን አከበረ የምትለኝ መስሎኝ ፣ የታባቱ ነው ልደቱን የሚያወቀው በግምት ፣ በቤት ወስጥ የተወለደ በሙሉ ልደቱን ሲያከብር ይገርመኛል። እደሜ ለጤና ሚኒስተር ክቡር ዶክተር ቴድሮስ ፣ ሁሉም እናት በኪኒሊክ እየተመረመረች ጤናዋ ተጠብቆ ሆስፒታል እንድተወልደና የልጆቻችን እድሜ በትክክሉ እንዲታወቀ ላረገው ታላቅ ሰው ምስጋና ይደረስው።

ይህ ክብር ሰው ሆስፒታል ብቻ አይደለም ስርቶ የስጠው የቡዳን አማሮች አስተሳስብ ሁሉ ስባብሮ መወጣት ነበረበት ፣ ቡዳ አማሮች እኛ መጋረጃ ውስጥ ካልሆነ ቡዳ የበላናል ሲሉ መጋረጃ ስራላቸው ፣ ቀጥሎም አጥሚት ስጡን አሉ ስጣቸው ፣ ጎንፎ አሉ ጎንፎም ስጣቸው የምልህ እዚያው ገጠር ሆስፒታል ውስጥ ጎንፎ ተቀቅሎ ነው ተቦክቶ ይስጣቸዋል ቡናም ይፈላላቸዋል ብቻ ሆስፒታል መጥተው እንዲወልዱ ይህ ሁሉ ጥረት አርጎ ነው ልደት ህን እንድታወቀው ያረገህ ዶክተር ቴድሮስ

ሲቀጥል ሐይሌ የኦሮሞ አማራ ነው ፣ አማሮች ምንም ሊስርቁት ቢፈልጉ ዘረ አጥንቱ ኦሮሞ እማራዊ ነው። ለምን ብትሉ መላው እንቨስትመቱ ኦሮሞ ውስጥ ነው ። አንድም ኢንቨስትመት አማራ ውስጥ የለውም አዎ ችጋራሞቹ ለምን እማራ ላይ ኢንቨስት አታረግም ሲሉት አንድ ትምህርት ቤት እርዳታ አረገላቸው ምንም ገንዘብ ከአማራ ክልል አያገኝም እንደለማኝ እርዳታ ከሚስጣቸው ወጭ።

በሁለተኛ ደረጃ ሐይሌ ምሩፅን ተመልክቶ ነው ሩጫ የጀመረው። ግን ሐይሌን ሐይሌ ያሰኘው የወያኔዎች ቆራጥ ፖሊሲ ነው። እንዴት በሉኝ ወያኔዎች ቡዳ ስላልሆኑ ሐይሌ ለፍቶ ያመጣውን ገንዘብ ለቀቁለት ፣ በቡዳ አማሮች ዘመን እነምሩፅ ያሽነፉበት የሽልማት ገንዘብ በሙሉ ለእስፖርት ኮሚሽን ይገባ ነበር አማሮች ገንዘቡን ይከፋፈሉታል ለፍሩፅ ግን አበባ ይስጡታል እንጂ አንድ ሳንቲም አይስጡትም የሚያረገውን አዲዳስ ገንዘብም አይስጡትም እንዲው ዝም ብለው ይሄው ነፃ ልብስ አገኘንልህ በለው አዲዳስ ያስለብሱታል ፣ የአዲዳስ ጫማ አስደርገውት ያስሮጡታል ይህ ሁሉ ገንዘብ ይህ ሁሉ ገንዘብ የስፖርት ኮሚሽኑ አቶ ይድነቃችው ኪስ ይገባ ነበር።

አቶ ይድነቃቸው ማስታወቅያ ምን ያስራል ብሎ ፣ በአዲስ አበባ ያለውን በስቴዲዬም ላይ የነበሩትን ማስታወቅያ በሙሉ አስነቀለ ። አንድም እስፖርተኛ ማስታወቅያ መስራት እይችልም ነበር በአቶ ይድነቃቸው ግዜ ፣ እንኩዋን የስጃራ ማስታወቅያማ ለመሞት የፈለገ ነው ሲጃሯ ማስታወቅያ የሚስራው ።

በወያኔዎች ግዜ ግን ፈተው ሐይሌን ለቀቁት እናማ ሐይሌ የወስኪ ማስታውቅያ ለእመታት ስርቶ ወደ አራት መቶ ሺህ ዶላር አግኝቶበታል በድሮ ገንዘብ ይህ ማለት አራት መቶ ሚሊዬን ዶላር ማለት ነው። ሐይሌም ገንዘብ አያያዝ ላይ ጎበዝ ነው። ግን የትግሬዎች ምርቃት ጠቅሞታል ። አንተ ሲጀምር ገንዘብ ከሌለህ ምኑን ነው ገንዘብ የምትይዘው ምንም ከሌለህ ለዚህ ነው በደርግና በሐይሌ ስላሴ ግዜ የነበሩት ታዋቂ ሰዎች በደህነት የሞቱት ፣ ድረሱልኝ እያሉ።

ሐይሌ ዛሬ ታላቅ ደጋፊ ነው ፣ እስፖርተኞች ለሌላ አገር ሮጠው ገንዘብ እንዲስሩ ምንም ቅያሜ የለውም ። ለምን ቢባል ያወቀዋል እስፖርተኛ ግዜው አጭር ነው እሱ እድለኛ ስለሆነ ነበር አስር አመት የቆየው ዛሬ እነገንዘቤ፣ እነጥሩነሽ፣ እነ አልማዝ የሉም። ትናንት ደግሞ እነስለሞን ባረጋ፣ እነሙክታር በነጭ ተቀደሙ ታድያ ገንዘቡ ኬት ሊመጣ ነው ማንም አይከፍልህም ዘጠነኛ ከወጣህ በነፃ ነው ቤት ህ የምት ሄደው ስለዚህ ለአብታም አገር መሮጥ በአንዴ ሚሊዬነር ያረግሀል ከዚያም እድሜ ልክህን ተቆራጭ ይደረግልሀል ምን ትፈልጋለህ

Post Reply