ፍቅር፣ ሰላም፣ ውበት፣ አላማ! ማየት ማመን ነው! ሩጫ በጉራጌ ክልል!!! ኬር አውድ = መልካምነት አውጅ!!
ኬሮድ የሚለው ቃል ኬር አውድ የሚለው ታላቅ የጉራጌኛ ቃል ነው ። ኬር (ኬይር) መልካምነት፣ ጉድነስ፣ ድህንነት ሲሆን ፣ አውድ ማለት ንገር፣ ተናገር ማለት ነው ። አውርር (አውራ) ወይም ወሬ የሚለው ጉራጌኛ (speak) ማለት ሲሆን አውድ (tell) ማለት ነው ። ኧውጀ ወይም አዋጅ የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉሙ ዝም ብሎ መናገር ሳይሆን መንገር (tell) ማለት ነው ። ኧውጀ ማለት tale, story ማለት ነው ።
Last edited by Horus on 25 Jul 2022, 01:12, edited 1 time in total.
Re: ፍቅር፣ ሰላም፣ ውበት፣ አላማ! ማየት ማመን ነው! ሩጫ በጉራጌ ክልል!!! ኬር አውድ = መልካምነት አውጅ!!
አትሊት ኮማንደር ጌጤ ዋሚ ቢራቱን ስሟት !!
Re: ፍቅር፣ ሰላም፣ ውበት፣ አላማ! ማየት ማመን ነው! ሩጫ በጉራጌ ክልል!!! ኬር አውድ = መልካምነት አውጅ!!
የኬር ሕዝብ! የኬር ካልቸር! የኬር መንፈስ !!