Page 1 of 1

ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 24 Jul 2022, 09:06
by sarcasm
Derartu is one of the few well known Ethiopians who stood out from the rest in the past 2 years


Re: ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 24 Jul 2022, 11:35
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 24 Jul 2022, 12:20
by Fed_Up
አገር እንደማትሆኑ ነገረቻችሁ:: ወደሽ ሳይሆን ተገደሽ የኢትዮጵያን ባንዲራ ታውለበልባላችሁ ነው ያአለችው::

Re: ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 24 Jul 2022, 12:22
by Digital Weyane
የትግራይን ህዝብ ከየወያኔ የጭቆና አገዛዝ ነፃ ለማውጣት ከደራርቱ ቱሉ ጋር ኡቆማለሁ! :roll: :roll:

Re: ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 25 Jul 2022, 15:37
by quindibu
sarcasm wrote:
24 Jul 2022, 11:35
Please wait, video is loading...
I vehemently disagree with Justo's assertion that these people are አውቆ አበዶች ......., for that presupposes that there is some deliberation in the process.......I think the term would be befitting without the word 'አውቆ'.

One day they are grateful to Derartu and the next day......

I'm not even talking about their behaviours, I'm dumbfounded by the serious accusations they're just randomly throwing around against anyone in public, which might have a serious legal implication and consequences for them, as in a defamtion lawsuits!


Please wait, video is loading...

Re: ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 25 Jul 2022, 16:15
by Halafi Mengedi
Tigray is a nation and yes it was Ethiopia and it is her children mistakes but today and tomorrow is not Ethiopia will not be Ethiopia in the future, we are gone. You go your own way and we will go to our own way, and you came to us to kill us but we came to you to empower you with a defined your own territories, culture and language and we educated you and produced millions of educated work forces and created wealth. You are devil human and we want to live with thoughtful human with the rest of the world not with the bloody soaked Ethiopia Menelik Gojo.

Re: ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 25 Jul 2022, 16:41
by Abere
ለምን አለቀሰች? አትሌቶቹን የተጣላችው ወይም ያስቀየማቸው ዜጋ የለም። ወያኔ ለምን ተከርቸም መቀሌ ገባ ከሆነ ምናልባት ለተራበ ከማልቀስ ለጥጋበኛ ማልቀስ ይሻላል ብላ ይሆን ወይስ "ትዝ አለኝ የጥንቱ" ወያኔው ከነግማቱ ነው።ማልቀስ ከፈለገች ለምን መቀሌ ሂዳ እነ ደብረጽዮንን ለቅሶ አትደርስም - የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሩጫ በላይ ነው።

Re: ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 25 Jul 2022, 16:48
by Ethoash
Abere wrote:
25 Jul 2022, 16:41
ለምን አለቀሰች? አትሌቶቹን የተጣላችው ወይም ያስቀየማቸው ዜጋ የለም። ወያኔ ለምን ተከርቸም መቀሌ ገባ ከሆነ ምናልባት ለተራበ ከማልቀስ ለጥጋበኛ ማልቀስ ይሻላል ብላ ይሆን ወይስ "ትዝ አለኝ የጥንቱ" ወያኔው ከነግማቱ ነው።ማልቀስ ከፈለገች ለምን መቀሌ ሂዳ እነ ደብረጽዮንን ለቅሶ አትደርስም - የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሩጫ በላይ ነው።
አንተ ቡዳ ፣ ምን ትቀባጥራለህ አቦቶቻቸውን ፣ ዘመዶቻቸውን ገድለህ ስታበቃ ፣ ትግሬዎች የቀን ጀብ ናቸው ፣ ጁንታዎች ናቸው ብለህ እነሱን መግደል አይደለም ጥብሶ መብላት ያፀድቃል ብለህ ስታበቃ ፣ ከትግሬዎች አብራክ የወጡ ጀግናዎችን ባልስራህበት ባልጀገንክበት ፣ ባለፋህበት ትርፍ ለማግኘት ብለህ የትግሬዎችን ልጆቹዋን ጋ አሻሮ ይዘህ ለመጠጋት ትሞክራለህ ያለምንም እፍረት፣

ደግሞ አፍ እንዳለሁ አሁንም ት ሳደባለህ ወያኔዎችን እንጂ ትግሬዎችን እወዳለሁ በላ እንደዛ ቡዳ አቶ ሴጣን፣ እንደዛ ከሆነ ለምን ስልክ፣ ባንክ፣ ኤሌትሪክ፣ ውሃ ት ዘጋባቸዋለህ ። ለምን ለእለተስንበት ብለህ አንድም ቀን ቢሆንም ስልክ ከፍተህ እናቱዋንና አባቱዋን እንድታገኝ ለምን አትፈቅድም ፣ ቡዳ ሕዝብ ስለሆናቹሁ ነው፣ ሌላ አይደለም

Re: ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 25 Jul 2022, 17:03
by Abere
የሮጡት እኮ ወያኔን ለማስፈታ አይደለም። ወያኔን ለማስለቀቅ ከሆነ ክላሽ ይዘው መቀሌ ታገኛቸው ነበር። ሩጫ እና ወያኔን እባካችሁ ፍቱልን የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
እኔ ደራርቱ ያለቀሰችው ሞቅ ብሏት ይሆናል - የአሜሪካ ሙቀት ከፍተኛ ስለሆነ አፍልቷት ይሆናል።
መቸም አትሌቶቹ እንደ ፈይሳ ሌሊሳ ወይም እንደ ጥቁር አሜሪካኖች የመብት ጥሰት አለ ብለው ዕድሉን በመጠቀም እምበር ተንከባላይ አላደረጉም። እርጉም ወያኔ ይገባዋል የስራው ነው ብለውታል።

ትግሬዎች ስልክ፣ ባንክ፣ ኤሌትሪክ፣ ውሃ ወዘተ ከፈለጉ እንደ አማራ እና ሌሎች በደማቸው ታግለው ወያኔ ማባረር አለባቸው። በሩጭ፤ በመንከባለል፤በመዘፈን፤ online በመለጠፍ አይሆንም። We are not foolish to feed the crocodile ወያኔ anymore. :mrgreen:

Ethoash wrote:
25 Jul 2022, 16:48
አንተ ቡዳ ፣ ምን ትቀባጥራለህ አቦቶቻቸውን ፣ ዘመዶቻቸውን ገድለህ ስታበቃ ፣ ትግሬዎች የቀን ጀብ ናቸው ፣ ጁንታዎች ናቸው ብለህ እነሱን መግደል አይደለም ጥብሶ መብላት ያፀድቃል ብለህ ስታበቃ ፣ ከትግሬዎች አብራክ የወጡ ጀግናዎችን ባልስራህበት ባልጀገንክበት ፣ ባለፋህበት ትርፍ ለማግኘት ብለህ የትግሬዎችን ልጆቹዋን ጋ አሻሮ ይዘህ ለመጠጋት ትሞክራለህ ያለምንም እፍረት፣

ደግሞ አፍ እንዳለሁ አሁንም ት ሳደባለህ ወያኔዎችን እንጂ ትግሬዎችን እወዳለሁ በላ እንደዛ ቡዳ አቶ ሴጣን፣ እንደዛ ከሆነ ለምን ስልክ፣ ባንክ፣ ኤሌትሪክ፣ ውሃ ት ዘጋባቸዋለህ ። ለምን ለእለተስንበት ብለህ አንድም ቀን ቢሆንም ስልክ ከፍተህ እናቱዋንና አባቱዋን እንድታገኝ ለምን አትፈቅድም ፣ ቡዳ ሕዝብ ስለሆናቹሁ ነው፣ ሌላ አይደለም

Re: ደራርቱ ቱሉ ስሜቷን መቆጣጠር አቃታት ፡ አለቀሰች

Posted: 25 Jul 2022, 17:43
by Ethoash
አንተ በስባ አመት ህ የማታስበውን እነዚህ ልጆች በሃያ አመታቸው ያሱቡታል ። ለምሳሌ እነተሰንበት ለሌላ አገር መሮጥ አይችሉም ፣ ለምን የአለም አቀፍ ሕግ መስረት ሶስት አመት መጠበቅ አለባቸው ። እነዚህ ልጆች ያላቸው አምስት አመት አይሞላም ለመሮጥ አሁን ካሮጡ ከሶስት አመት በኋላ ከአገልግሎት ውጭ ይሆናሉ። ስለዚህ መሮጥ ያለባቸው ለኢትዬዽያ ብቻ ነው፣ አንድ ግዜ አንድ ኬን ያዊ ዜግነቱን ወደ ኩዌት ይቀይራል፣ እንግዲህ ይህ ኬንያዊ አንደኛ ሩዋጫቸው ነው። ስለዚህ ኬን ያዎች ሶስት አመት ሳይሞላው መሮጥ ለኩዌት አይችልም ብለው ተቃውሞ አቀረቡ ። በሕጉ መስረት ይህ ልጅ መሮጥ አቆመ ግን ሶስት አመት ሳይሞላው ኬን ያዎች ቡዳ ስላልሆኑ ፍቀዱለት እንዲሮጥ ።

እንግዲህ ይታይህ በዝላይ ሩጫ ኬንያዎች አስራ አምስት ግዜ ወድ ድር አስራሶስቱን ግዜ አሽንፈዋል ። የቀረው ሁለቱን በዚህ ኬን ያዊ ኩዌታዊ ተቀምተዋል ይህንን መሆኑ እያወቁ የልጁን እድል ላለመስበር ፈቀዱለት ልጁ ሚሊዬነር ሆነ ኩዌት ከፍላው ግን በጡረታው ግዜ ኬን ያ ተመልሶ ገበሬ ሆነ።

ይህንን የምነግርህ አሁን ለተስንበት ለኩዌት ልሩጥ ብትል ቡዳዎች እሺ ይሉ ነበር ወይ ሶስት አመት ያስጠብቁዋት ነበር ኩዌት ደግሞ ወጤት ካላመጣች አይፈልጉዋትም አሽቀጥረው ነው የሚጥሉዋት መብት ብሎ ጨዋታ የልም ገንዘብ ነው ገንዘብ ታገኛለህ ግን ወጤት ማምጣት አለብህ ስለዚህ ለምን ብለው ነው እነዚህ ልጆች ጣጣ ውስጥ የሚገቡት ። ያላቸው እማራጭ ስባ ሺ ያቸውን መስብ ስብና ግዜ ሲመጣ ደግሞ ያሳዩሀል ምን እንደሚሆኑ ደግሞም ወድ ደሩ አላለቅም ቶሎ ባትናገር ይሻላል።

ስለእንቬሳ ኦሮሞ እጁን አጣምሮ ተቃሞ ያስማው ነው ። እሱም በወርቃማዎቹ ግዜ ነበር ። በደጉ ግዜ ነበር ትግሬዎች ሚስቱን ልጆቹን ልከውለታ እኮ ትግሬዎች ለታማኝ ለማኝ እናቱን ልከወለታል። እህቱንም አነኩበትም ታድያ ምን ይፈልጋሉ ። ተቃወመ እጁን አጣመረ ግን ሁለተኛ ወጤት ማምጣት አቃተው ግን መቶ ሺህ ዶላር ከቡዳዎች አማሮች ስብስቦ አገሩ ገብቶ መኖር ጀምሮዋል አሁን እስቲ አማራን ደግፍ በሉት አይደግፍም እሱ ኦሮሞ ነው።